ዋናው ጤና

Rate this item
(12 votes)
የኤችአይቪን ሥርጭት ለመግታት አንዱ መላ የወንዶች ግርዛት ሆኗልየወንዶች ግርዛት በኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደና እንደ ባህልም - እንደ ግዴታም የሚወሰድ ጉዳይ ነው፡፡ ያልተገረዘ ወንድ ልጅ በጓደኞቹም ሆነ በሌሎች የሕብረተሰቡ አባላት የ“መተረብና” አንዳንዴም የመንቋሸሽ ዕጣ ያጋጥመዋል - ቅጽል ስምም ይወጣለታል፡፡ በዚህ ምክንያት “ህመም…
Rate this item
(0 votes)
ክትባቶች በተመጣጣኝ ዋጋ የህፃናትንና እናቶችን ህይወት ከበሽታ ለመከላከል የሚጠቅሙ ወሳኝ የበሽታ መከላከያ ዘርፍ ናቸው። ከክትባቶች ግኝት በኋላ በዓለም አቀፍ ደረጃ በክትባት መከላከል የምንችላቸው በሽታዎች ስርጭትና ስፋት እጅጉን ቀንሷል። ክትባት የሚሰጠው ጤነኛ በሆኑ ሰዎች ላይ በክትባት መከላከል የምንችላቸውን በሽታዎች ለመከላከል ስለሆነ…
Rate this item
(0 votes)
ሌሊት አጎበር ስላለ ትንኟ የንክሻ ሰዓቷን ወደ ቀን አዘዋውራለች(አቶ ገዛኢ አምባዬ፤ የባዝኦፍ አምራች ኩባንያ መስራችና ዳይሬክተር)በሙያቸው አካውንታንት የሆኑት አቶ ገዛኢ አምባዬ፤ በ1964 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ተቀጥረው በሙያቸው መስራት እንደጀመሩ ይናገራሉ፡፡ በውሃና ፍሳሽ፣ በኢትዮጵያ ውሃ ስራዎች ድርጅትና በብረታ ብረት…
Rate this item
(20 votes)
የማህበራዊ ሳይንስና የስነልቦና ባለሙያ(ከአልታ ምርምር፣ሥልጠናና ካውንስሊንግ)ሥነልቦናዊ ጤንነት ምንድነው?ስነ ልቦናዊ ጤንነት ስንል አንድ ሰው በስነልቦና አቋሙ ሊደርስበት የሚገባው የስሜት፣የአስተሳሰብና የባህሪ ደረጃ ነው፡፡ ይህም በአብዛኛው ማህበረሰብ ሊከወንና ማህበረሰቡ ሊቀበለው የሚችለው ስነ ልቦናዊ አቋም ነው። ጤናማ ሲባል በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ መካከለኛ የሆነው (average)…
Rate this item
(6 votes)
ቤተሰቡ ስለ ጋሻው የተናገረው፡-ጋሻው የ 26 ዓመት ወጣት ነው፡፡ በቅርቡ ለ 10 ዓመታት ከኖረበት ከ “እንግሊዝ “ አገር መጥቶ “ደብረዘይት” ወላጆቹ ጋ ይገኛል። እናትና አባቱ ግራ የተጋቡበትን ነገር እንዲህ ሲሉ ለሥነ ልቡና ባለሙያው ገለጹለት፡- “ ልጃችን ብዙ ከቤት አይወጣም፣ ለስራም…
Rate this item
(0 votes)
በህገወጥ የምግብ፣ የመድሃኒትና የጤና አገልግሎት ላይ ያተኮረ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ በደሴ፣ በአላማጣና በሽሬ ከተሞች ባለፈው ግንቦት ወር ተካሂዷል፡፡ የህዝብ ንቅናቄ መድረኩ በተለይ በህገወጥ የምግብና መድሃኒት ንግድ ምንነትና የሚያስከትለው ችግር ላይ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ባለድርሻ አካላት ጋር በሰፊው ምክክር ለማድረግና ህብረተሰቡን…