ዋናው ጤና
Saturday, 19 July 2014 12:18
የጋሻው ስነ-ልቦናዊ ችግርና የቤተሰቡ ግራ መጋባት
Written by ከወንድወስን ተሾመ የማህበራዊ ሳይንስና የስነልቦና ባለሙያ (ከአልታ ምርምር፣ሥልጠናና ካውንስሊንግ)
ቤተሰቡ ስለ ጋሻው የተናገረው፡-ጋሻው የ 26 ዓመት ወጣት ነው፡፡ በቅርቡ ለ 10 ዓመታት ከኖረበት ከ “እንግሊዝ “ አገር መጥቶ “ደብረዘይት” ወላጆቹ ጋ ይገኛል። እናትና አባቱ ግራ የተጋቡበትን ነገር እንዲህ ሲሉ ለሥነ ልቡና ባለሙያው ገለጹለት፡- “ ልጃችን ብዙ ከቤት አይወጣም፣ ለስራም…
Read 5261 times
Published in
ዋናው ጤና
በህገወጥ የምግብ፣ የመድሃኒትና የጤና አገልግሎት ላይ ያተኮረ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ በደሴ፣ በአላማጣና በሽሬ ከተሞች ባለፈው ግንቦት ወር ተካሂዷል፡፡ የህዝብ ንቅናቄ መድረኩ በተለይ በህገወጥ የምግብና መድሃኒት ንግድ ምንነትና የሚያስከትለው ችግር ላይ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ባለድርሻ አካላት ጋር በሰፊው ምክክር ለማድረግና ህብረተሰቡን…
Read 4777 times
Published in
ዋናው ጤና
ህፃን ሚሚ ጠባየ-ወርቅ ናት፡፡ ፎለፎል ናት። ሥራ ስትሰራ ጠንቃቃ ናት፡፡ ለመታዘዝ ዝግጁ ስለሆነች ለማዘዝ ቀለል ያለች ናት፡፡ ሚሚ ኃይሉ ከልጅነቷ ጀምሮ ወገቧና ትከሻዋ መካከል ባለ አኳላ ላይ የወጣው ትርፍ ጉባጭ (Hunchback) በሰውነቷ ላይ ይታያል፡፡ ለግላጋ ቀይ ቆንጆ ልጅ ነች፡፡ ሚሚ…
Read 2662 times
Published in
ዋናው ጤና
ከወንድወሰን ተሾመ የማህበራዊ ሳይንስና የስነ ልቦና ባለሙያ (ከአልታ ምርምር ሥልጠናና ካውንስሊንግ)ጭንቀት ምንድን ነው?ጭንቀት የሰውነትን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚያዛባ የአካል፣የአዕምሮና የስሜት ትንኮሳ(stimulus) የሚፈጥረው ምላሽ፣ ወይም የአንድ ሰው ፍላጎት (demand) ሊያንቀሳቅሰው ከሚችለው የግልና የማህበራዊ ሃብቶች አቅም በላይ ሆኖ ሲታየው የሚፈጠር ስሜት፣ ወይም ነገሮች…
Read 42572 times
Published in
ዋናው ጤና
ፓርኪንሰን የተባለው በሽታ ስያሜውን ያገነው ከተመራማሪው ሚስተር ፓርኪንሰን እንደሆነ ይነገራል፡፡ ቀደም ሲል በሽታው በአገራችን ብዙ ትኩረት ያላገኘና ብዙ ሰው የማያውቀው ነበር፡፡ ሆኖም ከጊዜ ወደ ጊዜ የታማሚዎቹ ቁጥር እየበረከተ በመምጣቱ ከሶስት ዓመት ወዲህ መጠነኛ ትኩረት ሊያገኝ ችሏል፡፡ በ32 ዓመታቸው በበሽታው የተጠቁት…
Read 8803 times
Published in
ዋናው ጤና
መድኃኒት ቤት (ፋርማሲ) ሄደው ሐኪም ያዘዘልዎትን የመድኃኒት መግዣ ወረቀት ሲሰጡ ፋርማሲስቱ፣ አወሳሰዱን በብልቃጡ ኮሮጆ ወይም ክኒኑን በጠቀለለበት ወረቀት ላይ ‹በቀን አንድ ጊዜ› ብለው ይሰጣሉ፡፡ ስህተቱ መድኃኒቱን ያዘዘው ሐኪም ይሁን ወይም የፋርማሲስቱ አይታወቅም እንጂ ልክ አይደለም፡፡ መድኃኒቱስ ‹በቀን አንድ ጊዜ› ይወሰድ።…
Read 4773 times
Published in
ዋናው ጤና