ዋናው ጤና

Rate this item
(18 votes)
የዘር ቱቦ መቋጠር ህክምና ከተደረገም በኋላ እርግዝና ሊከሰት ይችላል “ትዳር ከያዝኩ 10 ዓመት አልፎኛል፡፡ የስድስትና የአራት አመት ወንድና ሴት ልጆችም አሉኝ፡፡ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ለማሣደግና ለማስተማር እንድንችል ቤተሰባችንን መመጠን እንደሚገባንና ተጨማሪ ልጅ መውለድ እንደሌለብን ከባለቤቴ ጋር ተመካከርንና የወሊድ መከላከያ መድሃኒት…
Rate this item
(4 votes)
በአገራችን በየዓመቱ 9ሺ ሴቶች የፌስቱላ ችግር ያጋጥማቸዋል፤ ህክምና የሚያገኙት ግን 1200 ብቻ ናቸው “ለባል የተሰጠሁት ገና ከእናቴ ጀርባ ላይ በአንቀልባ እያለሁ ነው፡፡ ዕድሜዬ ከፍ እያለ ሲሄድ ቤተሰቦቼ ትምህርት ቤት አስገቡኝ ለትምህርት ግጥም ሆንኩ፡፡ ጐበዝ ተማሪ ስለነበርኩ መምህራኖቼ በጣም ይወዱኝ ነበር፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ለአንድ ዓመት የኩላሊት እጥበት 240ሺ ብር! በእርዳታ የተገኙ 10 ማሽኖች በቦታ እጥረት ወደ አገር ውስጥ አልገቡም ህመሙ እንደጀመራት እንዲህ የከፋና የዕድሜ ልክ ችግርና ሥቃይን ሊያስከትል ይችላል ብላ ፈፅሞ አልገመተችም፡፡ እጅ እግሯን እያሣበጠና ሰውነቷን እያቃጠለ ከፍተኛ ራስ ምታት ለሚያስከትልባት ችግር መፍትሔ…
Rate this item
(1 Vote)
አስራ ሰባት አመታትን በህክምና ሙያ ውስጥ ላሳለፉት የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሐኪሙ ዶ/ር ተስፋዬ ደረሰ፡፡ ከአመት በፊት በአንጀት ቁስለት ህመም ተይዛ ወደሚሰሩበት ክሊኒክ በመጣችው ወጣት ላይ የደረሰውን ችግር ሁልጊዜም ያስታውሱታል፡፡ ወጣቷ ወደክሊኒኩ የመጣችው የሚሰማትን የቁርጠትና የራስ ምታት ህመም ለቀናት ከታገሰች በኋላ…
Rate this item
(10 votes)
ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የልብ ህመሞች በጉሮሮ ህመም ሳቢያ የሚከሰቱ ናቸው ልብ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ሥራውን ካቆመ ደም ወደ አንጐላችን መድረስ አይችልም፡፡ ይህ ደግሞ አንጐላችን ኦክስጅን እንዳያገኝ ያደርገዋል፡፡ የሰው ልጅ አንጐል ለ15 ሰኮንዶች ያህል ኦክስጅን ካላገኘ ህሊናን መሳት ይከተላል፡፡ አንጐላችን ከ10…
Rate this item
(14 votes)
ከአዲስ አበባ 135 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የመተሀራ ከተማ የነዋሪዎች ቁጥር አነስተኛ ነው፡፡ ሆኖም ከተማዋ ጅቡቲን ጨምሮ ከተለያዩ ቦታዎች የሚመጡ መንገደኞችና ሹፌሮች መናኸሪያ ናት፡፡ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ ከተማዋ ትሟሟቃለች፡፡ ቡና ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች ይደምቃሉ፡፡ መተሃራ ህንፃ የበዛባት ከተማ አይደለችም፡፡…