ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
“አንድም ልጅ እንዳይቀር” በሶማሌ ክልል ተጀመረ በኢትዮጵያ በቀላሉ ሊከላከሏቸው በሚችሉ በሽታዎች ሣቢያ 537 ህፃናት በየዕለቱ እንደሚሞቱ የተገለጸ ሲሆን ከእነዚህ የህፃናት ሞቶች 44 በመቶ የሚሆኑት የሚከሰቱት ዕድሜያቸው ከ28 ቀናት ባልበለጠ ጨቅላ ህፃናት ላይ ነው ተባለ፡፡ “ሴቭ ዘ ቺልድረን” በአርብቶ አደርና ከፊል…
Rate this item
(7 votes)
አባላት በሳምንት 600 ብር፣ ለስድስት ወር ይከፈልላቸዋል የኩላሊት እጥበት በጎ አድራጎት ማዕከል በስሩ ለሚገኙ የኩላሊት ህመምተኛ አባላቱ፣ ለኩላሊት እጥበት አገልግሎት የሚውል 3 ሚ. ብር መመደቡን አስታወቀ፡፡ ባለፈው ሳምንት በዘውዲቱ ሆስፒታል ባካሄደው ጉባኤ፤ ለህሙማኑ በሳምንት ለእያንዳንዳቸው 600 ብር በመክፈል ለስድስት ወራት…
Rate this item
(5 votes)
 በሱስ ሳቢያ የሚመጡ የአዕምሮ ህመሞችንና ሌሎችንም የአዕምሮ በሽታዎች ለማከም የተቋቋመው ለቤዛ የስነ አዕምሮ (ሳይካትሪ) ልዩ ክሊኒክ፣ ባለፈው ሳምንት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ‹‹ለቤዛ የስነ-ልቦና ማማከር አገልግሎት›› በሚል የማማከርና የስልጠና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ድርጅቱ፤ በአዕምሮ ህመም ላይ ያለውን…
Rate this item
(13 votes)
‹‹በአደጋ ወቅት ሰዎችን የሚጎዳው አለአግባብ አፋፍሶ ማንሳት ነው›› ጠብታ አምቡላንስ በሞተር ሳይክል የአምቡላንስ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን ያስታወቀ ሲሆን አገልግሎቱ በአምቡላንስ መዘግየት ሳቢያ ህይወታቸውን የሚያጡ ወገኖችን ይታደጋል ተብሏል፡፡የጠብታ አምቡላንስ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ክብረት አበበ ሰሞኑን ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣…
Rate this item
(27 votes)
የአንዲት ተማሪ ወላጅ ልጃቸውን ሊያስመዘግቡ ቃሊቲ አካባቢ ወደሚገኘው ኖላዊ አፀደ ህፃናትና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ይሄዳሉ፡፡ ከትምህርት ቤቱ ባለቤት አቶ ተስፋዬ አግዘው ጋርም ይገናኛሉ፡፡ ወላጅ በውስጣቸው የጨነቃቸውን ነገር ለትምህርት ቤቱ ባለቤት ይተነፍሳሉ፡- “እኔ በህይወት ብዙ መቆየት አልችልም፤ እባካችሁ ልጄን እንደ ልጃችሁ…
Rate this item
(11 votes)
• በበሽታው ሰዎች እየሞቱ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ• በከተማው ከ24 በላይ የህክምና ማዕከላት ተቋቁመዋል የክረምቱን ወራት ተከትሎ በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎችና በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰተው አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት)፤ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የታየው…
Page 5 of 37