ዋናው ጤና

Rate this item
(3 votes)
መርዛማ የሃሞት ፈሳሾች በጉበታችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትሉና የጉበት ሴሎችን ቀስ በቀስ ወደ ቲሹዎች በመቀየር ከጥቅም ውጪ ሊያደርጉት እንደሚችሉ ተጠቆመ፡፡በሔድልበርና ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተደረገውና በቅርቡ ይፋ የሆነው አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው፤ ሃሞት የጉበት ሴሎች ጋር እንዳይደርስ የሚከላከሉት አካላት ሲጠፉና መርዛማ የሃሞት ፈሳሾች…
Rate this item
(4 votes)
ቴትራሳይክሊን፣ የደም ብዛትና የካንሰር ህመም መድሃኒቶች የጉበት ስብ በሽታን ሊያስከትሉ ይችላሉ ጉበት መርዛማ ንጥረ ነገሮች በደም አማካኝነት ወደተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ ዘልቀው ገብተው ጤናችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ብርቱ ተጋድሎ የሚያደርግ የሰውነታችን ክፍል ነው፡፡ በምንመገባቸው ምግቦችና መጠጦች እንዲሁም ለተለያዩ በሽታዎች ማከሚያነት…
Rate this item
(1 Vote)
ከተቋቋመ ስድስት ዓመታትን ያስቆጠረውና ልዩ ልዩ የህክምና ምርመራ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው ውዳሴ ዲያግኖስቲክስ ማዕከል፤ 500 ለሚሆኑና የመክፈል አቅም ለሌላቸው ህሙማን ነፃ የሲቲስካንና የኤምአርአይ ምርመራ አገልግሎት ሊሰጥ ነው፡፡ማዕከሉ “ጳጉሜን ለጤና” በሚል መርህ በየአመቱ ነፃ የምርመራ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ዘንድሮም ከመንግሥት የህክምና…
Monday, 24 August 2015 10:00

ከምግብ በኋላ ... የማይመከሩ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ሻይ አይጠጡ ሻይ በሰውነታችን ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው አሲድ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ ይህ አሲድም በተመገብነው ምግብ ውስጥ ያሉ ፕሮቲኖች እንዲጠነክሩና አልፈጭ እንዲሉ ያደርጋቸዋል፡፡ አያጭሱ ምግብ ከተመገቡ በኋላ ወዲያውኑ ሲጋራ ማጨስ እጅግ አደገኛ ነው፡፡ ከምግብ በኋላ የሚያጨሱ ሰዎች በሳንባ ካንሰር የመያዝ እድላቸው…
Rate this item
(6 votes)
በኒውዝላንድ እየተመረተ በአገራችን የሚቀነባበረውና ከ30 በላይ የንጥር ምግብ ይዘት አለው የተባለ የህፃናት የዱቄት ወተት ለገበያ ሊቀርብ ነው፡፡ በፋፋ ፋድስ እና በኒውዝላንድ ሞይሪ ከኦፕሬቲቭ ፎንቴራ የጋራ ትብብር ተመርቶ ለገበያ የሚቀርበው ይኸው የህፃናት የዱቄት ወተት የላቀ ጥራት ያላቸውና በስፈላጊ ንጥረ ምግቦች የዳበረ…
Rate this item
(0 votes)
 የግልና የመንግሥት የጤና ተቋማትን አደረጃጀትና አሰራር ለመወሰን እንዲያስችል የወጣው አዲሱ የጥራትና ብቃት መለኪያ (ስታንዳርድ) አንዳንድ ችግሮች እንዳሉበት እና የተቋማቱ መለኪያው ከአገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በሚጣጣም አኳኋን ሊስተካከል እንደሚገባው አስታወቁ፡፡ ተቋማቱ ሰሞኑን በፍሬንድሺፕ ሆቴል ባደረጉት ስብሰባ ላይ እንደገለፁት፤ የስታንዳርዱ መውጣት ጥራት…
Page 8 of 35