ዋናው ጤና

Rate this item
(1 Vote)
በሰው ልጆች አመጣጥ ጥናት መስክ ውስጥ አለማቀፍ ቁልፍ ግኝት እንደሆነች የሚነገርላት ሉሲ (ድንቅነሽ) ቅሬተ-አካል በአፋር ክልል ሃዳር የተባለ አካባቢ በቁፋሮ የተገኘበት 40ኛ ዓመት በያዝነው ወር በአሪዞና ዩኒቨርሲቲ እንደሚከበር ሳይንስ ኒውስ ድረገጽ ዘገበ፡፡ዶናልድ ጆንሰን እና ቶም ግሬይ በተባሉ አንትሮፖሎጂስቶች እ.ኤ.አ በ1974…
Rate this item
(1 Vote)
ጤናዎ ተጓድሎ ህመም ሲሰማዎና ስቃይ ሲበዛብዎ፣ ለስቃይዎ እፎይታን፣ ለህመምዎ ፈውስን ፍለጋ የሆስፒታሎችንና የክሊኒኮችን በራፍ ማንኳኳትዎ አይቀሬ ነው፡፡ እነዚህ የበሽታ ፈውስን ሽተው የሚሄዱባቸውና ከሥቃይም እንደሚገላግልዎት ተስፋ ያደረጉባቸው ቦታዎች ከከፍተኛ የአካል ጉዳት እስከ ሞት ሊያደርሱ የሚችሉ ሆስፒታል ወለድ በሽታዎችን የሚሸምቱባቸው ስፍራዎች ጭምር…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የግሉ ዘርፍ ሐኪሞች ሕክምና ማኅበር በ7ኛ ዓመታዊ ጉባኤው፣ በገጠርም ሆነ በከተማ የጤና ሽፋኑን መቶ በመቶ ለማድረስ ከመንግሥት ጋር ተቀናጅቶ መስራቱን እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ መንግሥት ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ለመላው ኅብረተሰብ ለማዳረስ የጀመረውን የጤና መድን ዋስትና ፖሊሲ ተግባራዊ ለማድረግ “አቅም የሌለውን…
Monday, 03 November 2014 07:56

ኢቦላ በአሃዝ ሲገለፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው፤ የኢቦላ በሽታ ስርጭት በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው፡፡ የድርጅቱ ሪፖርት ቀጣዮቹን መረጃዎች ይፋ አድርጓል፡፡ 8.033 እስከ አሁን በኢቦላ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 3865 በኢቦላ በሽታ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች233 በኢቦላ በሽታ ህይወታቸውን ያጡ የጤና ባለሙያዎች400…
Rate this item
(0 votes)
በምዕራብ አፍሪካ አገራት የተቀሰቀሰው የኢቦላ ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር እስከ ነገ ከ9ሺህ በላይ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአለም የጤና ድርጅትን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘገበ፡፡ባለፈው መጋቢት ወር በጊኒ የተከሰተውና በምዕራብ አፍሪካ በመስፋፋት ላይ የሚገኘው የኢቦላ ወረርሽኝ እስካሁን ድረስ 8ሺህ 914 ሰዎችን እንዳጠቃና ከነዚህ ውስጥም…
Rate this item
(1 Vote)
“ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡በአውሮፓ የተደረገ ጥናት እንዳረጋገጠው፣ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆኑ እድሜያቸው ከ18-29 ዓመት የሚደርሱ ወጣቶች፣ እንደ “ሬድ ቡል” ያሉ ሃይል ሰጪ መጠጦችን…