ዋናው ጤና

Rate this item
(3 votes)
በዓለም ላይ ከሚገኙ አገራት የትኞቹ ዕድሜያቸው ለገፉ አዛውንቶች ህይወት ምቹ እንደሆኑ ለማወቅ በ96 አገራት ላይ በተካሄደ ጥናት፣ ኖርዌይ ለአዛውንቶች ጤናማ ህይወት ቁጥር 1 ተመራጭ አገር ስትሆን አፍጋኒስታን በመጨረሻ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ የኸልፕኤጅ ኢንተርናሽናል ግሎባል ኤጅዎች ኢንዴክስ፤ ዕድሜያቸው ከ60 በላይ የሆናቸው…
Rate this item
(0 votes)
ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ለምዕራብ አፍሪካ ቀውስ ፈጣን ምላሽ ካልሰጠ፣ የኢቦላ ወረርሽኝ ተጠቂዎች ቁጥር እስከመጪው ጥር ወር አጋማሽ 1.4 ሚ. ሊደርስ እንደሚችል የአሜሪካ የበሽታ ቁጥጥር ማዕከል ተነበየ፡፡ ሰዎች በከፍተኛ ፍጥነት በኢቦላ እየተጠቁ እንደሆነ የጠቆመው ማዕከሉ፤ እስካሁን በቫይረሱ ተጠቅተዋል ተብሎ ከተነገረው በ2.5 እጅ…
Rate this item
(0 votes)
ሥራዬን ላጣ እችላለሁ የሚል ስጋትና ጭንቀት በአስም የመያዝ አደጋን ሊጨምር እንደሚችል በአውሮፓ የተደረገ አዲስ ጥናት አመለከተ፡፡ ጥናቱ በጀርመን የሚገኙ ከ7ሺ በላይ ተቀጣሪ ሠራተኞችን ያሳተፈ እንደነበር ታውቋል፡፡ እነዚህ ተሳታፊዎች አውሮፓ የኢኮኖሚ ድቀት ባጋጠማት ወቅት (እ.ኤ.አ ከ2009 እስከ 2011 ዓ.ም) ስለመተንፈሻ አካላት…
Rate this item
(2 votes)
አሜሪካ 300 ወታደሮች ወደ ላይቤሪያ ልትልክ ነው እንግሊዛዊቷ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ ሩት አትኪንስ ሰሞኑን በኦክስፎርድ ለ60 በጎ ፍቃደኞች ሊሰጥ የታቀደውን የኢቦላ ቫይረስ የሙከራ ክትባት በመውሰድ የመጀመሪያዋ በጎ ፈቃደኛ እንደሆነች መሆኗን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የሙከራ ክትባቱን የሚወስዱ በጎ ፈቃደኞች እንደሚፈለጉ በቢቢሲ ሬዲዮ መስማቷን የገለፀችው…
Rate this item
(5 votes)
የኢቦላ ቫይረስ በተስፋፋባቸው የምዕራብ አፍሪካ አገራት በበሽታው ተይዘው የነበሩና ከህመማቸው ያገገሙ ሰዎች ደም፣ ታማሚዎችን ለማከም በሚል በድብቅ እየተሸጠ መሆኑን ሲኤንኤን ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡የአለም የጤና ድርጅት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በበሽታው ተይዘው ያገገሙ ሰዎች ደም በውስጡ የኢቦላ ቫይረስን የሚያጠፋ ንጥረ ነገር አለው…
Rate this item
(8 votes)
“ለእያንዳንዱ በሽታ መድኀኒት አለው” ጂዎፈሪ ቻውሰር የተባለው ፀሐፊ “General Prologue” በተባለው መፅሀፉ አራት የሙስሊም አረብ ስሞችን ይጠቅሳል - ኢብን ኢሳ፣ ራዚ፣ ኢብን ሲና እና ኢብን ረሽድ ናቸው፡፡ እነኚህ ሰዎች በመጽሃፉ ውስጥ የተጠቀሱት ከረዥም ዓመታት በፊት ለዓለም የህክምና ዘርፍ ባበረከቱት ታላቅ…