ዋናው ጤና

Rate this item
(1 Vote)
“ሃኪም ልሁን ባይ” ታካሚዎችም አሉሙያዊ ሥነ-ምግባራቸውን አክብረው፣ ለታካሚዎቻቸው ተገቢውን ጊዜና ትኩረት ሰጥተው፣ የህክምና እርዳታ የሚያደርጉ ሀኪሞች እንዳሉ ሁሉ፣ ህመምተኛውን አስቀምጠው ለረዥም ሰዓት ሞባይል ስልክ የሚያወሩ፣ መፅሃፍ የሚያገላብጡ፣ ከጓደኞቻቸው ጋር ሰፋ ያለ ጨዋታ የሚያደርጉና ህመምተኛው በክፍሉ ውስጥ መቀመጡን ሁሉ የሚዘነጉ አንዳንድ…
Saturday, 15 March 2014 12:18

በእምነት ደገፉን እናድነው

Written by
Rate this item
(2 votes)
አምስቱ የአድዋ ተጓዦች ከአዲስ አበባ 260 ኪ.ሜ አካባቢ ወለቲ በተባለች ትንሽ ከተማ የበእምነት ደገፉ እናት የነገሯቸውን አሳዛኝ ነገር አይረሱትም፡፡ በእምነት ደገፉ የ5 ዓመት ህፃን ነው። ይህ ህፃን ሁለቱም ኩላሊቶቹ ደም ስለማያጣሩ ሀኪም ቤት እየተወሰደ ደሙ እየተለወጠ ነው እስካሁን በሕይወት የቆየው፡፡…
Rate this item
(5 votes)
ዳንኤል፣ ጤነኛ፣ ለቅርጫት ኳስ ጨዋታ ተስማሚ ቁመና ያለው፣ በ30ዎቹ የዕድሜ አጋማሽ የሚገኝ ጎልማሳ ነው፡፡ አንድ ቀን ከሰዓት በኋላ ጓደኞቹ፣ በተሟሟቀ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ መኻል በቁልምጫ ዳኒ፣ ”ትከሻህ ላይ ያለው ጥቁር ነገር ምንድነው?” በማለት የጠየቁትን ዳንኤል በፍፁም አይዘነጋውም፡፡ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ…
Saturday, 22 February 2014 13:01

እውን ወንዶች ያርጣሉ?

Written by
Rate this item
(4 votes)
ከ50-60 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ወንዶች የማረጥ እጣ ፋንታ ሊገጥማቸው ይችላል በ40ኛው ዓመት እድሜ ማጠናቀቂያ ላይ የወሲብ ፍላጎት ማጣት፣ የስሜት መዋዠቅና ድብርት ይከሰታል ሴቶች በህይወት ዘመናቸው በአብዛኛው አጥብቀው ከሚፈሯቸውና ከሚሸሿቸው ጉዳዮች አንዱ ማረጥ ነው፡፡ ይህን ተፈጥሮአዊ ሂደት ተከትሎ የሚከሰቱ…
Saturday, 15 February 2014 12:57

የጥርስ ህመምና መዘዙ

Written by
Rate this item
(6 votes)
የጥርስ ህመም ለልብ፣ ለስኳርና ለሳንባ በሽታዎች ያጋልጣል በስትሮክ የመሞት ዕድልን በእጥፍ ይጨምራል አብዛኛዎቹ የታሸጉ ውሃዎች የፍሎራይድ እጥረት አለባቸው ያቺ ቆንጆ ጥርሰ በረዶ ናት ውብ አይናማ ናት ከዛች ቆንጆ ጥርሷ ከሚያምር ያዘኝ ፍቅር … እያለ ድምፃዊው የጥርስን ውበት የገለፀበትን ይህንን ዘመን…
Rate this item
(6 votes)
የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣ የልጅነት ህልሙን እንደሚያጨናግፍበትም ፈጽሞ አላሰበም፡፡ በትምህርቱ…