ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
ከመስከረም እስከ ህዳር የወባ ወቅት ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ!በወባ በሽታ ከሚሞቱት ውስጥ 90 በመቶው አፍሪካውያን ናቸው!በአገራችን 52 ሚ. ህዝብ የሚኖረው በወባማ አካባቢዎች ነው! ዮናስ አብይ መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ መስራት ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የስራው ባህርይው መስክ የሚያስወጣ ስለሆነ፣ አብዛኛውን ጊዜውን…
Rate this item
(15 votes)
አንድ ልጅ ተፀንሶ እስኪወለድ ድረስ ያለው የሰው ልጅ ዕድገት ፍጥነት በጣም አስገራሚና የሚደንቅ ነው፡፡ በአንደኛው ወር ብቻ በጣም ኢምንቷ ኦርጋኒዝም (አንዱ ከሌላኛው አካል ጋር የሚደጋገፉ ጥቃቅን ኅዋሳት) በተፀነሰበት ወቅት ከነበረው ክብደት 10ሺህ ያህል ጊዜ ይጨምራል፡፡ በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት፣ ከኢምንት ውሃማ…
Rate this item
(2 votes)
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲና ሄይንሪች ሄይን በተባለ ጀርመናዊ ዩኒቨርስቲ ትብብር በአሰላ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የተሰራው የቆላ በሽታዎች ምርምር ማዕከል ባለፈው ረቡዕ ተመረቀ፡፡Institute of Research for Tropical Infectious Disease የተባለው የምርምር ማዕከል፤ በጀርመን ዩኒቨርስቲ የገንዘብ ድጋፍ ተሰርቶና ሙሉ የመገልገያ…
Rate this item
(2 votes)
ህፃናት በተቅማጥ በሽታ ሲጠቁ በአፋጣኝ የሰውነታቸውን ፈሳሽ በመተካት ከሞት የሚታደጋቸውና አቅማቸው እንዲመለስ የሚያደርገው የኦ.አር.ኤስ እና ዚንክ ውህድ የሆነ “ለምለም ፕላስ” የተሰኘ አዲስ ምርት ገበያ ላይ ዋለ፡፡በዲኬቲ ኢትዮጵያ ተዘጋጅቶ ለገበያ የቀረበው አዲስ ምርት፤ ህፃናት በተቅማጥ በሽታ በሚጠቁበት ጊዜ ከሰውነታቸው የሚወጣውን ፈሳሽ…
Saturday, 12 October 2013 13:05

የሴትነት ቀዩ መስመር!

Written by
Rate this item
(4 votes)
የአመታት ጥረቷና ልፋቷ ውጤት የሆነው ስኬቷ የብዙዎች ምኞትና ጉጉት ቢሆንም እሷ ይኖረኛል ወይም አገኘዋለሁ ብላ ያሰበችውን ያህል ደስታ ልታገኝበት አልቻለችም፡፡ ከልጅነት ዕድሜዋ ጀምሮ በትምህርቷ በጣም ጎበዝ ስለነበረች፣ በቤተሰቦቿም ሆነ በቅርብ በሚያውቋት ሰዎች ዘንድ የት ትደርስ ይሆን? የተባለላት ልጅ ነበረች፡፡ የመጀመሪያ…
Saturday, 05 October 2013 10:29

የሞዴስ መዘዝ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ሞዴስ ወንዶችንም ለሞት ሊያበቃ ለሚችል በሽታ ይዳርጋል ሴቶች የወር አበባቸውን የሚያዩበት ዕድሜ በአኗኗር ሁኔታ፣ በአመጋገብና በአካባቢያዊ ሁኔታዎች ሊለያይ የሚችል ቢሆንም በአብዛኛው ከ14 ዓመት ዕድሜያቸው ጀምሮ የወር አበባቸውን ያያሉ፡፡ ምቾት ባለበት አኗኗር ውስጥ የሚያድጉ ልጆች፤ ከዚህ ዕድሜ ቀደም ብለው የወር አበባቸውን…