ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
ፒያሳ በሚገኘው ሜሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ክሊኒክ አካባቢ በቋሚነት የሚያንዣብቡት ደላሎች ወደክሊኒኩ የሚያመሩ የመሰሏቸውን ወጣት እንስቶች አያሳልፉም “ክሊኒኩ ተዘግቷል፤ ወዴት ናችሁ?” በማለት በጥያቄ ያጣድፋሉ፡፡ ከቀናቸውና የሚያነጋግራቸው ካገኙ “የክሊኒኩ ዋና ዶክተር የግሉን ክሊኒክ ስለከፈተ እዛ ልውሠድሽ” በማለት ማግባባት ይጀምራሉ፡፡ አሁንም ከተሳካላቸው (በአብዛኛው ይሳካላቸዋል)…
Rate this item
(2 votes)
ከሰው ወደ ሰው በትንፋሽ አማካኝነት የመተላለፍ ባህርይ ያለው የማጅራት ገትር በሽታ፤ መጨባበጥን በመሳሰሉ ንኪኪዎችም ይተላለፋል፡፡ የማጅራት ገትር በሽታ ያለበት ሰው በሚስልበትና በሚያስነጥስበት ጊዜ አፉን መሸፈን፣ እጁን በውሃና በሳሙና መታጠብ ይኖርበታል፡፡ ጉሮሮን የሚከረክርና የሚያም ስሜት ሲኖር በሃኪም መታየት እንዲሁም ራስን ከከፍተኛ…
Rate this item
(4 votes)
*የወንዶች የጡት ካንሰር ምልክቶች ምንድን ናቸው? *በየትኛው የእድሜ ክልል ያሉ ወንዶችን ያጠቃል? *መፍትሄው ምንድነው? ሃኪሞች ምን ይላሉ--- ካንሰር ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የህመም አይነቶች አጠቃላይ መጠሪያ ነው፡፡ በሽታው ከሌሎች በሽታዎች ተለይቶ የሚታወቀው ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ሁኔታ በማደግ በአጭር ጊዜ…
Rate this item
(5 votes)
ካዛንችስ ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በስተጀርባ ባለው መንደር ውስጥ የሚገኝ አንድ የባህላዊ ህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ማዕከል መጠርያው ትኩረት ይስባል - “ኢትዮ ሱዳን ዘመናዊ የባህል ሕክምና” የሚል ነው፡፡ ጋዜጠኛ ብርሃኑ ሰሙ ኢትዮጵያንና ሱዳንን፣ ዘመናዊና ባሕላዊ ቃላትን ካጣመረው ማዕከል ባለቤት ጋር ባደረገው…
Rate this item
(1 Vote)
በዳቦ ውስጥ በሚገባ አንድ መርፌ በርካታ ንቅሣት ፈላጊዎች ይስተናገዳሉ የተነቃሾቹ ደም ያለ ጓንት በሶፍትና በጨርቅ ይጠረጋል የተቃጠለ ጐማ በንቅሣቱ ላይ ይደረጋልአንዳንድ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚያሳልፉትን ረዥም የእስር ጊዜ የተለያዩ ሥራዎችን በመፍጠር፣ ትምህርታቸውን በመማር አሊያም ደግሞ እዛው ማረሚያ ቤት ውስጥ…
Rate this item
(6 votes)
ማንኛውም ግብረ ስጋ ፈፅማ የምታውቅ ሴት ለማህፀን በር የቅድመ ካንሰር መንስዔ ለሆነው በሂውማን ፓፒሎማቫይረስ ኢንፌኪሽን የመጋለጥ ዕድል አላት፡፡ ከ30-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ምርመራ እንዲያደርጉ ይመከራል የሚለው ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ነው፡፡ የማህፀን ካንሰር በአብዛኛው…