ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
ሲደክማችሁ በጣም እንወዳለን “በጣፋጩ ደማችሁ” መዓዛ የምንሳብ ሊመስላችሁ ይችላል፡፡ ግን አይደለም፡፡ ከደማችሁ ይልቅ እኛን ወደ እናንተ እንድንሳብ የሚያደርገው፣ የምትተነፍሱት የተቃጠለ አየር (ካርቦንዳይኦክሳይድ) ነው፡፡ በጣም ስትተነፍሱ ብዙ ካርቦንዳይኦክሳይድ (Co2) ታስወጣላችሁ፡፡ ስለዚህ በተለይ ብዙ ሠርታችሁ ወይም የሰውነት እንቅስቃሴ አድርጋችሁ ሲደክማችሁ በጣም ታስጐመዡናላችሁ፡፡የቢራ…
Rate this item
(15 votes)
የወይባ ጢስ የወሲብ ብቃትን ያሻሽላል - የወይባ ጢስ ቤት ባለቤት ተፈጥሮአዊውን የማህፀን ፈሳሽ ስለሚያደርቀው ለኢንፌክሽን ያጋልጣል - የማህፀንና የፅንስ ስፔሻሊስት በወሎና አፋር አካባቢዎች በስፋት የተለመደ ነው፡፡ ለአካባቢው ነዋሪ ሴቶች ውብ ፊትና ጥርት ያለ ቆዳ ምስጢሩ እሱው ነው፡፡ ሴቶቹ ለውበታቸው፤ ለቆዳቸው…
Rate this item
(12 votes)
ጥገኛ ህዋሳት ካንሰር ሊያስከትሉ ይችላሉ የጥገኛ ህዋሳት ምልክቶች የምግብ ፍላጐት መቀነስ የሆድ መነፋት ማቅለሽለሽና ማስመለስ ተቅማጥና የሰውነት ክብደት መቀነስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካና የእስያ አገራት የጤና ሥጋት፣ በንጽህና መጓደልና በውሃ መበከል ሣቢያ የሚከሰቱ ችግሮች ናቸው፡፡ የአለም ጤና ድርጅት በ2002 ዓ.ም…
Rate this item
(4 votes)
ከመስከረም እስከ ህዳር የወባ ወቅት ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ!በወባ በሽታ ከሚሞቱት ውስጥ 90 በመቶው አፍሪካውያን ናቸው!በአገራችን 52 ሚ. ህዝብ የሚኖረው በወባማ አካባቢዎች ነው! ዮናስ አብይ መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ መስራት ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የስራው ባህርይው መስክ የሚያስወጣ ስለሆነ፣ አብዛኛውን ጊዜውን…
Rate this item
(17 votes)
አንድ ልጅ ተፀንሶ እስኪወለድ ድረስ ያለው የሰው ልጅ ዕድገት ፍጥነት በጣም አስገራሚና የሚደንቅ ነው፡፡ በአንደኛው ወር ብቻ በጣም ኢምንቷ ኦርጋኒዝም (አንዱ ከሌላኛው አካል ጋር የሚደጋገፉ ጥቃቅን ኅዋሳት) በተፀነሰበት ወቅት ከነበረው ክብደት 10ሺህ ያህል ጊዜ ይጨምራል፡፡ በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት፣ ከኢምንት ውሃማ…
Rate this item
(2 votes)
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲና ሄይንሪች ሄይን በተባለ ጀርመናዊ ዩኒቨርስቲ ትብብር በአሰላ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የተሰራው የቆላ በሽታዎች ምርምር ማዕከል ባለፈው ረቡዕ ተመረቀ፡፡Institute of Research for Tropical Infectious Disease የተባለው የምርምር ማዕከል፤ በጀርመን ዩኒቨርስቲ የገንዘብ ድጋፍ ተሰርቶና ሙሉ የመገልገያ…