ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
 • በምግብ ምርቶች ላይ ያሉትን ደረጃዎች አስገዳጅ ማድረጉ ትልቅ ጠቀሜታ አለው • ገበያ ላይ ከሚቀርበው የጨው ምርት በአዮዲን የበለጸገው 26 በመቶው ብቻ ነው • ለቆዳ ማልፊያ የሚሰራው ጨው ሳይቀር ለምግብነት ለሽያጭ ይውላል የህብረተሰቡን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉና በህገ ወጥ መንገድ…
Rate this item
(26 votes)
መጋቢት፣ ግንቦትና ነሐሴ ውርጃ በስፋት የሚፈፅምባቸው ወራት ሆነዋል በታዋቂ ክሊኒኮች በራፍ ላይ ደንበኛ ፍለጋ የሚታትሩ ደላሎች አሉ ትምህርቷን ከዘጠነኛ ክፍል አቋርጣ የትውልድ መንደሯን ጥላ በስደት አዲስ አበባ እንድትመጣ ያስገደዳት ሳይታሰብ ድንገት የተፈጠረ እርግዝና ነው፡፡ ተወልዳ ባደገችበት ደብረብርሃን ከተማ፣ አብሯት ካደገው…
Monday, 27 February 2017 08:17

ዘሌማን

Written by
Rate this item
(2 votes)
“ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ከብቁ ባለሙያ ጋር አደራጅተናል • አትሌት ኃይሌ፤ከሮቦቱ ጋር የሚሮጥበት የቶታል ማስታወቂያ የእኛ ፈጠራ ነው • ሰራተኞች ውጤታማ እንዲሆኑ በሚወዱት ስራ ላይ ይመደባሉ፤ ጥሩ ይከፈላቸዋል • የውጭ ኤጀንሲዎች ይሰሩት የነበረውን ፕሮዳክሽን፣ እኛ በብቃት እየሰራነው ነው • ለህጻናት መጫወቻዎችና ሞግዚት፣…
Rate this item
(5 votes)
 ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ ፍራፍሬዎች መካከል አንዱ የሆነው የማንጎ ተክል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በወረርሽኝ መልክ በተዛመተ በሽታ ሳቢያ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰበት ይገኛል፡፡ ከደቡብ ሱዳን እንደመጣ በሚነገረው በዚህ በሽታም የሚደርሰውን ጉዳትና በማንጎ ዛፎች ላይ እየተከሰተ የሚገኘውን በሽታ ለመታደግ የሚያስችል መድኃኒት…
Rate this item
(8 votes)
 - ፍላጎቱና አቅርቦቱ ፈፅሞ አልተመጣጠነም ተባለ - ከ80 በላይ የ”ሞሃ” ሠራተኞች የደም ልገሳ አድረጉ በአዲስ አበባ ከተማ በየዕለቱ ከ40 እስከ 100 ከረጢት ደም የሚሰበሰብ ቢሆንም የደም ፍላጎቱ በየቀኑ ከ100-300 ከረጢት እንደሚደርስና ፍላጎቱና አቅርቦቱ ፈፅሞ ሊጣጣም አለመቻሉ ተጠቁሟል፡፡ በሌላ በኩል፤ ከትላንት…
Rate this item
(4 votes)
“አንድም ልጅ እንዳይቀር” በሶማሌ ክልል ተጀመረ በኢትዮጵያ በቀላሉ ሊከላከሏቸው በሚችሉ በሽታዎች ሣቢያ 537 ህፃናት በየዕለቱ እንደሚሞቱ የተገለጸ ሲሆን ከእነዚህ የህፃናት ሞቶች 44 በመቶ የሚሆኑት የሚከሰቱት ዕድሜያቸው ከ28 ቀናት ባልበለጠ ጨቅላ ህፃናት ላይ ነው ተባለ፡፡ “ሴቭ ዘ ቺልድረን” በአርብቶ አደርና ከፊል…
Page 8 of 41