ፖለቲካ በፈገግታ
ትላንት ምርጫ ሲቃረብ የሚያስፈራን የመንግሥት ድንፋታና እርምጃ ነበር፤ ዛሬ የሚያስፈራን የፅንፈኛ ተቃዋሚው ጠብ ቀስቃሽ የጥላቻ መልዕክት ሆኗል፡፡ትላንት የሚያስፈራን የመንግሥት በጠመንጃ የታገዘ ሃይልና ጉልበተኝነት ነበር፤ ዛሬ የሚያስፈራን የፅንፈኛ ተቃዋሚ የቡድንተኝነት አካሄድና ወደ ቀውስ የሚያስገባ አጀንዳ ነው፡፡ ትላንት የሚያስጋን የመንግሥት ፍረጃና ከፋፋይነት…
Read 3515 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የዛሬው ፖለቲካዊ ወጋችን ‹ሥልጣን በማንኛውም መንገድ› ለመመንተፍ በቋመጡ ፖለቲከኞች ወይም ፓርቲዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን ይሆናል፡፡ (ጠ/ሚኒስትሩ ‹‹ጭልፊቶች›› ወይም “መንታፊዎች” ያሏቸውን ማለቴ ነው!) ሆን ብላችሁ የፖለቲካውን ንፍቀ ክበብ ከተከታተላችሁ… በአሁኑ ወቅት “ሥልጣንበማንኛውም መንገድ” (በምርጫም ያለ ምርጫም) በእጃቸው ለማስገባት ያነጣጠሩ የፖለቲካ ሀይሎች አይናቸውን…
Read 3322 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• “ለፖለቲከኞች ድምፃችንን እንጂ ነፍሳችንን አንሰጥም” • እንኳ በምርጫ - በጦርነትም መሞት ቀርቷል! ወዳጆቼ፤ ከዛሬ ጀምሮ በምርጫ ዙሪያ ትንሽ ትንሽ ማውጋት መጀመር ያለብን ይመስለኛል፡፡ ለምን መሰላችሁ? ሰሞኑን አንዳንድ ተቃዋሚዎች የምርጫ ቅስቀሳ ጀምረዋል፡፡ እናም ቶሎ ቶሎ ደንብና መመሪያዎች… እንዲሁም ማኒፌስቶ ማዘጋጀት…
Read 2862 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ዲሞክራሲ የተሳሳተ ምርጫ የማድረግ መብት ነው፡፡ ሰር ጆርጅ በርናርድ ሾው• እያንዳንዱ ምርጫ የሚወሰነው ድምፅ ለመስጠት ምርጫ ጣቢያ በሚገኘው ሕዝብ ነው፡፡ ሴር ሳባቶ• ዲሞክራሲ፤ እያንዳንዱን ሰው የራሱ ጨቋኝ የመሆን መብት ያጎናጽፈዋል፡፡ ጄምስ ራስል ሎዌል• ዲሞክራሲ በየትውልዱ እንደ አዲስ መወለድ አለበት፤…
Read 2649 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በዘርና በጥላቻ የተወጠሩት ልሂቃንና ጦሳቸው! ወዳጆቼ፤ ምንም ነገር ከመስመር ሲወጣ…ቅጥ አምባሩ ሲጠፋ…አይገመቴ ሲሆን (Unpredictable እንዲሉ!) ያኔ ፍሩልኝ፡፡ አዎ ፍሩልኝ!! እንደ ዘንድሮው ፖለቲካችን!! ለነገሩ የጦቢያ ፖለቲካ መቼም ቢሆን አምሮበትና ጤና ሆኖ አያውቅም፡፡ በ60ዎቹ አብዮት፣ አንድ ትውልድ እምሽክ አድርጎ የበላው እኮ የተፈጥሮ…
Read 2835 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
(ስለ መንግስት)• የአብዛኞቹ መንግስታት መሰረት ፍርሃት ነው፡፡ጆን አዳምስ• መንግስታት በገበያው ውስጥ ጣልቃ መግባት የለባቸውም፡፡ፍራንክ ቫርጎ• ሕዝብ መንግስትን መፍራት የለበትም፤ መንግስት ነው ሕዝቡን መፍራት ያለበት፡፡አላን ሙር• የትኛው ነው ምርጥ መንግስት? ራሳችንን ማስተዳደር የሚያስተምረን፡፡ጆሃን ዎልፍጋንግ ቮን ጎተ• መጥፎ መንግስታት ሁሌም ይዋሻሉ፤ እውነቱን…
Read 3373 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ