ፖለቲካ በፈገግታ
• “የዘመናት ብሶት የወለደው” ኢህአዴግ፤ ብሶተኞችን አይሰማም!?• የሩብ ክፍለ ዘመን ዕድሜ ያስቆጠረው “ዲሞክራሲያችን” ፈሪ ነው!!ሰሞኑን በኦሮሚያና አማራ ክልሎች፣ብዙ ሺዎች የተሳተፉበት የህዝብ ተቃውሞን ተከትሎ፣ በተከሰቱ ግጭቶች ከ140 በላይ ዜጎች በጸጥታ ሃይሎች መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ በእጅጉ ያሳዝናል፡፡ (ጦርነት ሆነ እኮ!!) በነገራችን ላይ ኢህአዴግ…
Read 5672 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው በመወዳደር ላይ የሚገኙት አወዛጋቢው ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ፤ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት የምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ፣ “ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ÷ የአሸባሪው ድርጅት አይሲስ መስራች ናቸው” ሲሉ መናገራቸውን ኤቢሲ ኒውስ ዘገበ፡፡ ትራምፕ ባለፈው ረቡዕ ምሽት በፍሎሪዳ ሰንራይዝ ከተማ ባካሄዱት…
Read 5957 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
1- ዘንድሮ ኢህአዴግ ከየአቅጣጫው መጠነ-ሰፊ ህዝባዊተቃውሞን እያስተናገደ ነው፡፡ ምናልባት በተቃውሞውተማርሮ፤ “ሥልጣን በቃኝ፤ አገሪቱን ተረከቡኝ” ቢልምን ይከሰታል?ሀ) የተዓምር አገር ስለሆነች ምንም አይከሰትም!ለ) ወላድ በድባብ ትሂድ፤ ደግሞ ስልጣንለመረከብ!ሐ) የተቃዋሚዎች የሥልጣን ሽኩቻ ይቀጥላል!መ) የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር!ሠ) ባለቤቱ ሰፊው ህዝብ ይረከባላ!2- የኢህአዴግ አመራሮች፤…
Read 3790 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
· የወልቃይት የማንነት ጥያቄ? ያገረሸ ተቃውሞ በአርሲ? የጎሳ ፖለቲካ ጣጣ?· ምሁራን ደንግጠው ድምጻቸውን የሚያሰሙት አገር ምን ስትሆን ነው?!· “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!” የሚል ከኢህአዴግም ከተቃዋሚም አልገጠመኝ!· የአሜሪካ መሪዎች፤‹‹God Bless America!!›› ሲሉ ያስቀኑኛል አገራችን ጦቢያ------እንደ ዘንድሮ ክፉኛ የተፈተነችበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም -…
Read 11669 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
(በ‹‹ፖለቲካ በፈገግታ›› ስታይል የተዘጋጀአስተያየት መሰብሰቢያ)1. የአዲስ አበባ አስተዳደር ‹‹ህገ ወጥ›› ቤቶችበሚላቸው ላይ እየወሰደ ያለውን በጅምላየማፍረስ እርምጃ በተመለከተ አስተያየትዎምንድን ነው?ሀ ) ለ ድሆች እ ቆረቆራለሁ የ ሚልመንግስት፤ዜጎችን በሃምሌ ጨለማያፈናቅላል ብዬ አልጠበቅሁም!ለ) ማፍረሱ ሳያንስ ነዋሪዎቹ ሁለት ሶስት ቤትያላቸው፤‹‹ቱጃሮች›› ናቸው ማለቱአስገርሞኛል!ሐ) እርምጃው ተገቢ…
Read 3661 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ብ/ጄነራል አበበ፣ የኛ ትውልድ የዲሞክራሲ ትውልድ አይደለም ይላሉ- ለአዲስ አበባ ባቡሮች መቆም ተጠያቂው ማነው? በዕለት ተዕለት ህይወታችን ብዙም የሚያስደስት ነገር እንደሌለ አገር ያወቀው፣ ጸሃይ የሞቀው እውነታ ነው፡፡ በየጊዜው የሚሰማው ወሬና መረጃ ደግሞ የባሰ ተስፋ ያስቆርጣል፡፡ ወደ መካከለኛ ገቢ አገራት የሚወስደው…
Read 12377 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ