ፖለቲካ በፈገግታ
ኢህአዴግ በተቃዋሚዎች “ባዶ ውጤት” አፍሯል ወይም ተፀፅቷል! የዘንድሮ 5ኛው አገራዊ ምርጫ በኢህአዴግ ጠቅላይ አሸናፊነት የተጠናቀቀ ይመስላል፡፡ (ቅድመ ትንበያ ተከልክሏል ለካ!) የእኔ ግን ቅድመ ትንበያ ሳይሆን መረጃ ላይ የተመሰረተ ድምዳሜ ነው፡፡ አያችሁ… ገና ያልተነገረ ውጤት ቢኖርም ተቃዋሚዎች ያሸንፋሉ ተብሎ የተጠበቁባቸው ቦታዎች…
Read 4823 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ጓደኛዬ ቆርጣለች። ከዚህ ቀደም እንዲህ ቆርጣ ግን አታውቅም፡፡ ድንገት እኮ ነው ከመሬት ተነስታ (ለነገሩ ከመሬት አልተነሳችም፤ ወንበር ላይ ቁጭ ብላ ነው) “አንቀፅ 38 የሰጠኝን መብት እጠቀማለሁ” ያለችኝ። እኔ ደግሞ ሰው ከተንኮልና ከክፋት ሲፀዳ አይቼ በደህና ጊዜ ከእውቀት የፀዳሁ ስለሆንኩ፣ “አንቀፅ…
Read 11744 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“አሜሪካ - ሆሊዉድ ህንድ - ቦሊውድ ናይጄሪያ - ኖሊውድ ኢትዮጵያ - ኑሮውድ!!” እንግዲህ ወግም አይደለ…እስቲ 10 ዓመት ወደኋላ ተጉዘን ምርጫ 97 ላይ አረፍ እንበል፡፡ አይዟችሁ ምርጫውን ለመገምገም አይደለም፡፡ (ያኔ አልፏል!) ለመተቸትም እንዳይመስላችሁ፡፡ ለጨዋታ ነው፤ ለወጋ ወግ፡፡ እናላችሁ… ምርጫ 97 ከተጠናቀቀ…
Read 7275 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት 180ኛ ወጥታለች (ከ180 አገራት) ኢትዮጵያ ደግሞ ከ180 አገራት 142ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ባለፈው እሁድ ሜይ 3 ቀን 2015 ዓ.ም በመላው ዓለም ታስቦ ውሏል፡፡ (እኛ አገር ደግሞ በመወቃቀስ!) አሳዛኙ ነገር ግን ምን መሰላችሁ? ያለፈው…
Read 4050 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ነፃነት፤ ሰዎች መስማት የማይፈልጉትን የመናገር መብት ነው፡፡ ጆርጅ ኦርዌልሃላፊነት ለነፃነት የሚከፈል ዋጋ ነው፡፡ኢልበርት ሁባርድመንግስት ገደብ ካልተበጀለት በቀር ሰው ነፃ አይሆንም፡፡ ሮናልድ ሬገንነፃነት የነፍሳችን ኦክሲጅን ነው፡፡ ሞሼ ዳያን በመናገር ነፃነት አምናለሁ፤ ነገር ግን በመናገር ነፃነትም ላይ ሃሳባችንን የመግለጽ መብት ሊኖረን ይገባል…
Read 3693 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“አሁንም እንሄዳለን፤ምንም ተስፋ የሚሰጥ ነገር የለም”ኢህአዴግ ከስንት አንዴ ፕሮፓጋንዳው ቢቀርበትስ? መንግስት አይኤስ የተባለውን ጨካኝና አሸባሪ ቡድን ለማውገዝ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ እንደ አጀማመሩ አልተጠናቀቀም፡፡ (ለተቃውሞ ወጥቶ ተቃውሞ ገጥሞታል!) በሰላም የተጀመረው ተቃውሞ በረብሻና በብጥብጥ ተቋጨ፡፡ (መንግስትን መቃወም እኮ መብት ነው!) ትንሽ ቅር…
Read 3936 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ