ፖለቲካ በፈገግታ
የአፍሪካ ፕሬዚዳንቶች 5ቱ ውድ ጀቶችየሞሮኮ ንጉስ አውሮፕላን (ቦይንግ 747) የሞሮኮው ንጉስ በምቾትና በድልዎት መብረር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አሳምረው ያውቃሉ። የሚበሩት የላቀ ምቾትና ውበት እንዳለው በሚነገርለት ቦይንግ 747 ሲሆን የተገዛው በ450 ሚ. ዶላር ነው፡፡ አውሮፕላኑ ባለ ሁለት ፎቅ ነው -…
Read 3817 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ሚኒስትሮች ገጠር ወርደው የአርሶ አደሩን እግር ያጥባሉ ሳምንቱ የማማት ቢሆንም መሳሳም እንጂ ማሰብ አልተከለከለም፡፡ በነገራችን ላይ --- የሰው ልጅ ማንም ሊከለክለው የማይችለው ብቸኛ ተፈጥሮአዊ መብቱ (ጸጋው) ማሰብ ነው፡፡ ሌሎች ተፈጥሮአዊ ጸጋዎች በተለይ አምባገነንነት በሰፈነበትና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ገና በሁለት እግሩ ባልቆመባቸው…
Read 3477 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በትዳራቸው ላይ የቀበጡ የአፍሪካ ቀዳሚ እመቤቶች እንኳንስ በቤተመንግስት ቀርቶ በደሳሳ ጎጆም ቢሆን በአብዛኛው በትዳር ላይ ሲማግጡ የምንሰማው ወንዶች ነበሩ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ነገሮች የተለወጡ ይመስላሉ። አንዳንድ የአፍሪካ አገራት ቀዳሚ እመቤቶች በትዳራቸው ላይ (ያውም የቤተመንግስት ትዳር!) እንደሚቀብጡ እየሰማን ነው። Africa…
Read 3774 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በምርጫ ወቅት “None of the above” ከማለት ያውጣን! “በናይጄሪያ ክርስቶስ ምርጫ ቢያካሂድም ነፃና ፍትሃዊ አይሆንም” በናይጀሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዴት እንደተነቃቃሁ አልነግራችሁም፡፡ (የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት) በነገራችን ላይ የናይጀሪያን ፓርቲዎች በጣም ነው ያደነቅኋቸው ገዢውንም ተቃዋሚውንም! ምናልባት የተነቃቃሁት የናይጀሪያ ተቃዋሚ ፓርቲ በማሸነፉ ይሆን…
Read 3561 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ወፍራም ደሞዝ ተከፋይ የአፍሪካ ፕሬዚዳንቶች!!የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ መደበኛ ትምህርት እንዳልተከታተሉ “አፍሪካ ክራድል” የተባለው ድረገፅ ሰሞኑን ይፋ ያደረገ ሲሆን “7 ቀለም ያልዘለቃቸው የአፍሪካ ፕሬዚዳንቶች” በሚል ባወጣው ዝርዝር ውስጥ ዙማን በአንደኝነት ነው ያስቀመጣቸው፡፡ ሰውየው ያልተማሩ መሆናቸው እምብዛም አልጐዳቸው፡፡ እንደውም ሳይጠቅማቸው…
Read 3390 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የኦህዴድ ድንገተኛ የርችት “ተኩስ” ክፉኛ አስደነገጠኝባለፈው ረቡዕ ከሌሊቱ 6 ሰዓት ገደማ የሰማሁት ከፍተኛ የተኩስ ድምፅ እንዴት ክው እንዳደረገኝ አልነገራችሁም፡፡ ስንት ሃሳብ----ወደ አዕምሮዬ መጣ መሰላችሁ? (ለአንድዬም ቴክስት ሜሴጅ አድርጌአለሁ!) ግን የምን ተኩስ ይሆን? የእርስ በእርስ የውስጥ ሽኩቻ? ወይስ አንዱ ጥርስ የነከሰብን…
Read 4132 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ