ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(0 votes)
- የሰላም ስምምነቱ የጎረበጣቸው ጽንፈኛ ዳያስፖራዎች እየቀወጡት ነው -”TDFን እንጂ TPLFን አናውቀውም፤የትግራይን መንግስት አይወክልም” - የትግራይ ህዝብን ዕጣፈንታ የምንወስነው እኛ ነን ባዮች ተፈጥረዋል ባለፈው ሰኞ የኢትዮጵያ መከላከያና የህወሓት ወታደራዊ አመራሮች በናይሮቢ ተገናኝተው በህወሓት ትጥቅ አፈታት ዙሪያ ንግግር መጀመራቸው ይታወቃል። በሌላ…
Rate this item
(2 votes)
- የህወኃት ትጥቅ መፍታት “መለኮታዊ ጣልቃ-ገብነት” ነው! - ታጣቂው ቡድን ወደ ድርድሩ የገባው ባዱ እጁን ነው እንዴ? በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ ለሳምንት የዘለቀው የሰላም ንግግር፣ በዚህ ፍጥነት በስምምነት ይቋጫል ብዬ ፈጽሞ አልጠበቅኩም። (እንኳን እኔ እነ አሜሪካም አልጠበቁም!) ያለጦርነት ለአንድ ጀንበር ውሎ…
Rate this item
(3 votes)
• ውጊያ ለማካሄድም ጦርነትን የሚሸከም ኢኮኖሚ ያስፈልጋል • ለአማጺው ቡድን ልማት ማለት ምሽግ መቆፈር ነው ኢትዮጵያ ባለፉት አራት ዓመታት የተጋፈጠችውን ያህል መከራና ተግዳሮት መቼም ገጥሟት የምታውቅ አትመስልም። የመከራ ዓይነቶች እንደ ጉድ ተፈራርቀውባታል - ተራ በተራ። ሆኖም እጅ አልሰጠችም። አልተሸነፈችም፡፡ ባለፉት…
Rate this item
(2 votes)
• “እኔና ሠራዊቴ ናይሮቢን ለመያዝ 2 ሳምንት አይፈጅብንም” • ሙሉ የጄነራልነት ማዕረግ ተሰጥቷቸው ከሥልጣን ተሰናብተዋል የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የበኩር ልጃቸውንና የአገሪቱ የምድር ጦር ዋና አዛዥ የነበሩትን ሌ/ጄነራል ሙሆዚ ካይኒሩጋባን ባለፈው ማክሰኞ ከሥልጣን ያሰናበቷቸው ወደው አይደለም፡፡ ሙሴቬኒ ጄነራሉን ልጃቸውን ዝም…
Rate this item
(2 votes)
“ከጦርነቱ በኋላ ሩሲያ የዓለም የስበት ማዕከል ትሆናለች” ጦርነት የሚጀመርበትን ጊዜ እንጂ የሚያቆምበትን ጊዜ ማወቅ አይቻልም የሚባለው መቶ በመቶ ትክክል ነው፡፡ በዕቅድ ሊጀመር ይችላል። በዕቅድ ግን አይቆምም። ቆሞም አያውቅም። የህወኃት አማጺ ቡድን ጦርነቱን የጀመረው አቅዶ ነው፤ በዚህ ቀን እጀምራለሁ ብሎ፡፡ ብቻውን…
Sunday, 26 June 2022 10:02

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
• ፈጣሪ ድምጽ እንድንሰጥ ቢፈልግ ኖሮ እጩዎችን ያቀርብልን ነበር፡፡ ጄይ ሌኖ• በሰው አዕምሮ ላይ የሚካሄድ ማናቸውንም ዓይነት ጭቆና እቃወማለሁ፡፡ ቶማስ ጄፈርሰን• በአሜሪካ ማንም ሰው ፕሬዚዳንት መሆን ይችላል። ያ ነው ችግሩ። ጆርጅ ካርሊን• አንድን ሰውን ወደ ምክር ቤት ልትመራው ትችላለህ፤ እንዲያስብ…
Page 3 of 40