ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(11 votes)
አሜሪካ ያልሰለለችው “እግዚአብሔርን” ብቻ ነው!የመብራት መጥፋት ዋናው ችግር የ”ጠባቂነት” ባህል ነው!የኤሌክትሪክ ኃይል በየግቢያችን ልናመነጭ ነው! እውነቱን ልንገራችሁ አይደል----ያሳለፍነው ሳምንት የአግራሞት ነው፡፡ የአሜሪካንን የስልክ ጠለፋና የስለላ ጦስ ሰማችሁልኝ አይደል? እንዴ --- አንድዬን ብቻ እኮ ነው ያልሰለለችው! (የሚጠለፍ ስልክ የለማ!) እኔማ ምን…
Rate this item
(12 votes)
ኢሕአዴግም ተቃዋሚም “ኳሷ እኛ ጋ የለችም” ብለዋል ባለፈው ሰሞን ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ በፓርላማ የተቃዋሚ ተወካይ ለሆኑት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ጥያቄና አስተያየት የሰጡትን ምላሽ ሰምታችሁልኛል? (ካልሰማችሁ አመለጣችሁ!) የተከበሩ አቶ ግርማ እንዲህ አሉ፡- (ሃሳባቸውንበጥቅሉ አቀርባለሁ) “መንግስት ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር ምክክር ካላደረገ…
Rate this item
(14 votes)
ለልማት የሚከፈለው መስዋዕትነት በ“ደብል ዲጂት” መቀነስ አለበት!ልማትና ትዕግስት ያላቸው ቁርኝት ዘንድሮ ገባኝ!እኔ የምለው … ባለፈው እሁድ ብሄራዊ ቡድናችን ብሔራዊ ኩራት አጐናፀፈን አይደል! (የልማት ውጤት እኮ ነው!) እውነቴን ነው የምላችሁ… ዋልያዎቹ ብርቅዬነታቸውን ለዓለም አሳይተዋል። በቴክኒክ ችግር 2ለ1 በሆነ ውጤት ቢሸነፍም እንዳሸነፈ…
Rate this item
(14 votes)
እኔ የምላችሁ… ሰሞኑን ምርጫ “በሽ” ሆነ አይደል! በአንድ ሳምንት ውስጥ እኮ ሦስት “ታላላቅ ምርጫዎች” ተደርገዋል፡፡ የሰሞኑን ምርጫዎች ደረጃ እንስጣቸው ከተባለ በቅድምያ የሚመጣው በፓርላማ የተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ነው፡፡ (ግን ምርጫ ነው ሹመት?) የአዲሱን ፕሬዚዳንት ንግግር በኢቴቪ የተከታተለ ወዳጄ ምን ቢለኝ ጥሩ…
Rate this item
(18 votes)
በመንግስት “ሳንባ” መተንፈስ ለ“ቲቢ” ያጋልጣል ፖለቲካዊ ወጋችንን የምንጀምረው በቀልድ ነው፡፡ ግዴለም ባትስቁም አልቀየማችሁም፡፡ ፈገግ ካላችሁ መች አነሰኝ! (ኑሮ “ሃርድ” ሲሆን ሳቅም ይገግማል አሉ) ይልቅስ ሳልረሳው ቀልዱን ቶሎ ልንገራችሁ፡፡ - ፡፡ አንድ የሰው አገር ሰው (ፀጉረ ልውጥ ማለቴ አይደለም!) ከጅቡቲ እየተጫኑ…
Rate this item
(13 votes)
“የኢህአዴግን የሥልጣን ዘመን አጭበርብረሃል” የሚል ወቀሳ ደርሶብኛል “ሥልጣን ለኢህአዴግ የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው!” ውዲቷን ኢትዮጵያ ላለፉት 12 ዓመታት በርዕሰብሔርነት የመሯት (ወይስ መራቻቸው?) የ90 ዓመቱ አዛውንት ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ፤ ከጥቂት ቀናት በኋላ ሥልጣናቸውን በአደራ ለሰጣቸው ኢህአዴግ አስረክበው ከቤተመንግስት በመውጣት ኢህአዴግ…