ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(15 votes)
ቤት ለማግኘት ትዳር እየፈረሰ ነው (ግን ፌክ ነው!) አንዲት የሥራ ባልደረባዬ እህት አለች - ነገር የምታውቅ፡፡ (ነገረኛ አልወጣኝም!) ጨዋታ አዋቂ፣ ተረበኛ፣ ቀልድና ፌዝ መፍጠር የሚሆንላት ማለቴ ነው። ፈረንጆቹ humorist እንደሚሉት፡፡ እናላችሁ… በሳምንት አንድ “የሰቀለ” ቀልድ ወይም ተረብ አታጣም - እቺ…
Rate this item
(6 votes)
ምቀኞች ቢበዙልን እኮ ባለ3 ዲጂት እድገት እናስመዘግብ ነበር ! አንዳንዴ የአባቶችን ተረትና ምሳሌ እንዲሁም ብሂል ዝም ብሎ ማጣጣል “ፌር” አይመስለኝም። አንዳንድ ቀለም የዘለቃቸው የጦቢያ ምሁሮችና ዘመናይ ነን ባዮች ግን እነዚህን ሥነ ቃሎች ለድህነታችንና ኋላ ቀርነታችን ሰበብ አድርገው ያቀርባሉ፡፡ አላወቁም እንጂ…
Rate this item
(5 votes)
ያልተዘመረላቸው ጃንሆይ እየተዘመረላቸዉ ነው! (ዕድሜ ለአፍሪካ 50ኛ ዓመት!)የፓርላማ አባላት የመንግስት ባለሥልጣናትን እያፋጠጡልን ነው (እሰይ!)ወደፊት ለምትመሰረተው “አንድ አፍሪካ” የሂሩት በቀለን ዘፈን መረጥኩላት! ሰሞኑን በኢቴቪ እየቀረበ ያለውን የሙስና “ድራማ-መሳይ” ማስታወቂያ አይታችሁልኛል? መቼም ይሄንን የፀረ-ሙስና ዘመቻው አካል ነው ማለት በጣም ያስቸግራል፡፡ (ሙስናን ለማባባስ…
Rate this item
(15 votes)
“እናቴ፤ ምነው በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ!” እናንተዬ፤ የሰሞኑን የሙስና ዘመቻ እንዴት አያችሁት? (የሙስና አብዮት ማለቴ ነው!) ባለፈው ሳምንት በፓርላማ የመ/ቤታቸውን ሪፖርት ያቀረቡት የፌደራል የፀረሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አሊ ሱሌማን፤ የፀረ- ሙስና እርምጃው በግርግርና በዘመቻ የሚካሄድ እንዳልሆነ ነግረውናል (እኛስ መች ግርግር ፈለግን) እንዲያም…
Rate this item
(16 votes)
ወዳጆቼ --- በቀጥታ ወደ ቁምነገሩ ከመግባታችን በፊት በቀልድ ዘና ብንል ምን ይላችኋል? (አይዟችሁ አለመሳቅ መብታችሁ ነው!) አያችሁ --- ለጊዜው ዋጋው ያልተወደደ ቀልድ ብቻ ስለሆነ እሱም ድንገት ሳይንር ብንዝናናበት ነው የሚሻለን - በኋላ ቀልድ ድሮ ቀረ እያሉ መቆዘም እንዳይመጣ (እንደእነ ጥሬ…
Rate this item
(12 votes)
ዜግነቷን ሳትቀይር አገሯ ብትገባም “ዳያስፖራ” ሆናለች ቴሌ በቅርቡ “ኔትዎርክ በፈረቃ” ማለቱ አይቀርም! እኔ የምላችሁ --- ሰሞኑን ሉሲ ከአሜሪካ ወደ አገሯ መመለሷን ሰማችሁ አይደለ? ያውም “ሆም ስዊት ሆም” ን እያዜመች፡፡ (የአገር ፍቅር ይላችኋል ይሄ ነው) የአሁኑ ትውልድ ቢሆን እኮ እንኳንስ አምስት…