ፖለቲካ በፈገግታ
“አዳራሹ ከእኔ ፤ ጉባኤው ከእናንተ” (ኢህአዴግ በ9ኛው ጉባኤ) ከአድርባይ ብዕር ባዶ ወረቀት ይሻላል” (ደራሲ በዓሉ ግርማ) “ከአድርባይ አመራር ባዶ ፓርቲ ይሻላል!” (ያልታወቀ የዘመኑ ደራሲ) እኔ የምላችሁ…ኢህአዴግ 9ኛውን የፓርቲውን ጉባኤ ያካሄደበትን እጅግ የተንቆጠቆጠ “ባለ 7 ኮከብ” (ኮከብ የመስጠት ኮፒራይቱ የራሴ ነው!)…
Read 2720 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
*ኢህአዴግ - “ቀፎ ከእኔ፤ ማር ከእናንተ!” እያለ ነው *መንገድ ትራንስፖርት - “መንገድ ከእኔ፤ ትራንስፖርት ከናንተ!” ይላል ሁልጊዜ ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላችሁ? የኢህአዴግ ነገር! አልሳካ ብሎት እንጂ ሁላችንንም እንደቀለበት መንገድ ጥፍጥፍ አድርጐ በአንድ ቅርፅ ቢሰራን ደስታውን አይችለውም፡፡ (ከፍቅሩ የተነሳ እኮ ነው!) በተለይ…
Read 2996 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ ኧረ መልሱን ስጪኝ ዝምታው ምንድነው ቅድምም አሁንም የመረጥኩ አንቺን ነው” ባለፈው ማክሰኞ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቬኔዝዌላ ፕሬዚዳንት ሁጎ ቻቬዝ፤ በጣም ዝነኛ ነበሩ - ሰውን በመዘርጠጥና በመዝለፍ፡፡ በቀዳሚነት መዝለፍና መዘርጠጥ የሚቀናቸው የሥልጣን ተፎካካሪዎቻቸውን ተቃዋሚዎችን ነበር፡፡ በመቀጠል ደግሞ የአሜሪካን ፕሬዚዳንትና…
Read 2815 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ዲሞክራሲ የሚሰራው አውሮፓ ውስጥ ነው!” - ኮሎኔል መንግስቱ ኀ/ማርያምከሰሞኑ እጄ የገባውን የሰባት አምባገነን መሪዎች ቃለምልልስ የያዘ Talk of The Devil የተሰኘ መፅሃፍ ያዋሰችኝ ለዚህ አምድ ተስማሚ የሆኑ ፖለቲካዊ ግብአቶችን ዘወትር የምታቀብለኝ የሥራ ባልደረባዬ ናትና በናንተ በውድ አንባቢያን ስም ምስጋናዬን እንዳቀርብላት…
Read 4285 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የመብራት ኀይል “ትራንስፎርመር” ተቃጠለ (ትራንስፎርሜሽኑስ?)ቴሌኮም “ሲምካርድ ከእኔ፤ ኔትዎርክ ከእናንተ” ቢለን ይሻላልምርጫ ቦርድ “ምርጫው እንጂ ምህዳሩ አያገባኝም” ብሏልከእንቅልፌ የቀሰቀሰኝ የሞባይሌ ቴክስት ሜሴጅ (SMS) ድምፅ ነው፡፡ በጣም ተናደድኩኝ፡፡ ሰዓቱ እኮ ገና አንድ ሰዓት አልሆነም፡፡ ቀን ቀን በኔትዎርክ መጨናነቅ ከአገልግሎት ክልል ውጭ የሚሆነው…
Read 3062 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
* ተቃዋሚዎች የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚያከራየን አጣን አሉ!* የሆቴል ባለቤቶች “ለምን እንደጭራቅ ፈሩን” ብለው ራሳቸውን ይጠይቁ! በተለያዩ ጊዜያት ከአገራችን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የመገናኘትና ኢንተርቪው የማድረግ ውጤት አልባ ሙከራዬን በተመለከተ በማቀርባቸው መጣጥፎች የተነሳ አንድም ትላልቅ ባለስልጣናትን የማግኘት ከፍተኛ ረሃብ አሊያም ወደ ፖለቲካው…
Read 4455 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ