ፖለቲካ በፈገግታ
የፖለቲካ ተቃውሞ ከተማ ያቆሽሻል ! (ፑቲን) ወዳጆቼ … የግንቦት 20 ሃያ አንደኛ ዓመት የድል በዓል እንዴት ነበር? እኔ ከሁሉም የተመቸኝ ቴሌኮም በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለደንበኞቹ ያደረገው የአጭር መልዕክት (ቴክስት ሜሴጅ) ታሪፍ ቅናሽ (ዲስካውንት) ነው፡፡ የገባው ነጋዴ እኮ ነው! ምናለ እንደቴሌኮም…
Read 3194 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“የአገር ውስጥ የግል ጋዜጠኞች በስንት ጣዕማቸው!” - ኢህአዴግ እንደተለመደው ፖለቲካዊ ወጋችንን በቀልድ አሃዱ ብለን ብንጀምረውስ ---- በደረቁ ወደ ፖለቲካው ይ¦ችሁ እንዳልገባ ብዬ እኮ ነው - “ፖለቲካ በፈገግታ” ቢሆንም፡፡ የተለያዩ የዓለማችን የህክምና ባለሙያዎች አገራቸው ስለደረሰችበት የህክምና ቴክኖሎጂ “እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ”…
Read 2879 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
እነ ቦብ ጌልዶፍ የማያውቁት አንዳንድ ነገር አለ ባለፈው ሳምንት “ፖለቲካ በፈገግታ” ለምን ተዘለለ የሚል ስጋት የገባው አንድ የጋዜጣውና የዓምዱ ደንበኛ” “ፀሃፊው ምን ገጥሞት ነው?” ሲል መጨነቁን ሰምቼ ትንሽ ሆዴ ቢባባም ባሳየኝ አጋርነት ግን ረክቼአለሁ፡፡ ለነገሩ በየቤቱ እንዲሁ አጋርነታቸውን የሚገልጡልኝ ብዙዎች…
Read 2811 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቀጣዩ ዓመት በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማሸነፍ ተፍ ተፍ ማለት መጀመራቸውን ሳትሰሙ አትቀሩም፡፡ መሃል ላይ ግን ምን ተከሰተ መሰላችሁ? አንድ ቅኝታዊ ጥናት ተሰራና አብዛኛው አሜሪካዊ ከኦባማ ይልቅ ባለቤታቸውን ሚሼልን የበለጠ እንደሚወድ ተረጋገጠ፡፡ ኦባማ በዚህ አልተቀየሙም (ሚስቴ ተወደደች…
Read 2643 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የኢቴቪን ኢትዮጵያ ይሞክሩዋ! እኔ እኮ የኢህአዴግ ባለስልጣናትና ካድሬዎች አንዳንድ ነገሮችን የሚኮርጁት ከ”ፕሪሚየራችን” ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ አሁን በቅርቡ ግን እርስ በእርስም እንደሚኮራረጁ ገባኝ፡፡ ለነገሩ አይፈረድባቸውም፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ “ባተሌ” እየሆኑ ስለመጡ ላያገኟቸውም ይችላሉ፡፡ ካላገኟቸው ደግሞ የሚኮረጅ ነገር የለም ማለት ነው፡፡ (ጉድ ፈላ!)
Read 2920 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ኢቫኖቭ የተባለ አንድ ሩሲያዊ፤ የኮሙኒስት ፓርቲ አባል ለመሆን ፓርቲው ቢሮ ማመልከቻ ያስገባል፡፡ (በድሮዋ USSR ማለት ነው) የፓርቲው ኮሚቴ ማመልከቻውን ከመረመረ በኋላ አመልካቹን ለኢንተርቪው ይጠራዋል፡፡ “ጓድ ኢቫኖቭ፤ ሲጋራ ታጨሳለህ እንዴ?” “አዎ፤ በጥቂቱ አጨሳለሁ” “ጓድ ሌኒን እንደማያጨስና ሌሎችም ኮሙኒስቶች እንዳያጨሱ እንደሚመክር ታውቃለህ?”
Read 3197 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ