Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(1 Vote)
“የፓርቲዬ ባህል አይፈቅድልኝም” የሚል ሰበብ አንቀበልም! በሀዘን ክፉኛ የጨፈገገንን ደባሪ ዓመት ዛሬ እንሸኘዋለን - እንዲህ ያለ ዓመት ተመልሶ እንዳይመጣ እየተመኘን (ኧረ ፀሎትና ምህላም ያስፈልገዋል!) ግን በ2004 ምን መዓት ነው የወረደው? ብቻ በዚሁ በቃችሁ ይበለን! አሁን ወደ ዕለቱ ወጋችን ልመልሳችሁ፡፡በዛሬዋ የአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
የቤተመንግስቱ በር ተከፈተልን፤ የመንግስት ልብስ? ዘንድሮ አሪፍ ዓመት አልነበረም፡፡ ታላላቆቻችንን በሞት የነጠቀንና ህዝቡንም የሀዘን ማቅ ያለበሰ ክፉ ዓመት ነበር፡፡ በተለይ ደግሞ የጠ/ሚኒስትሩ ድንገተኛ ህልፈት እጅግ አስደንጋጭና ልብን የሚሰብር ነበር፡፡ ለዚህም ነው አገር ሙሉ ህዝብ በሀዘን የሰነበተውና የአገሪቱ ባንዲራ ዝቅ ብሎ…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ሳምንት የፖለቲካ ወጌ ልገልጽላችሁ እንደሞከርኩት ይሄ ህዝብ ደስ የሚል ህዝብ ነው፡፡ ደስ የሚል ብቻ ሳይሆን ጨዋም ህዝብ ነው፡፡ ታላቅ ህዝብ፡፡ (ለመሪው ክብር የሚሰጥ ነው ያለው ገጣሚው) በብዙ የአፍሪካ አገራት መሪ ሲሞት የሚፈጠረውን ምስቅልቅልና ትርምስ እናውቅ የለ…እዚህ ግን ሀዘንና ለቅሶ…
Rate this item
(3 votes)
የክቡር ጠ/ሚኒስትሩን ህልፈተ - ህይወት የሰማሁት ማክሰኞ ጠዋት በኢቴቪ ነበር - ሦስት ዓመት ተኩል ከሆነውህ ልጄ ጋር፡፡ ለወትሮው ኢቴቪ ሲከፈት “ዜና አልፈልግም” እያለ (ዜና ለልጅ አይሆንማ!) ወደ ዲሽ እንዲለወጥለትና በአረብኛ የሚቀርበው የህፃናት ፕሮግራም እንዲከፈትለት የሚወተውተኝ ልጄ፤ በዚህ ዕለት እንደኔው ህልፈተ-ዜናውን…
Rate this item
(3 votes)
ከዓመታት በአንዱ ዓለምአቀፍ ኦሎምፒክ ላይ ነው አሉ፡፡ ኢሕአዴግ በዲሞክራሲያዊ አሠራርና ባህል የዳበረ ልምድ አላቸው እያለ አንዳንድ ክፉ ክፉ ሕጐችን ከሚቀዳባቸው አገራት አንዷ ናት፡፡ ይቺ አገር (ህንድ ትባላለች) በዲሞክራሲ የዳበረ ባህልና ልምድ ይኑራት እንጂ በአትሌቲክስ የዳበረ ባህልና ልምድ የላትም አሉ፡፡ መንግስቷ…
Rate this item
(2 votes)
ደራሲያን ማህበር በጥራት ወይም በአባልነት? የእኛ ዩሴይን ቦልት መቶ ብር ነው” የለንደን ኦሎፒክ ተዓምር አሳየን እኮ! ግን አይገርምም! ከሃሳብ የሚፈጥኑ አትሌቶችን እኮ ነው እንደ ጉድ በቲቪ መስኮታችን የኮመኮምነው፡፡ የታደለማ … ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ኮሚቴ ጋር ተለጥፎ ላፍ ይላል፡፡ ለነገሩ 44ሚ. ብር…