Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ አምባገነኖች ..እትት በረደን. . ... እያሉ ነው ..ስንዴ ዳቦ ጋገርኩ በጨረቃ ፍምበልቼ ላልበላ አወጡልኝ ስም..(የጋዳፊ እንጉርጉሮ)አንጋፋዋ የአገራችን አቀንቃኝ አስቴር አወቀ ደስ ባይላትም በአሁኑ ወቅት የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች በእሷ ዜማዎች እየቆዘሙና እያንጐራጐሩ ነው ተብሏል፡፡ አይገርምም የፍቅር ዜማዎች በአምባገነኖች ሲወደድና ሲደነቅ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ታጋይ- ፈረሱ ራሱ ታጋይ መሆኑ አኩርቶት ሳቀ፡፡ እጅ ከመስጠት መታገል የተሻለ መሆኑን ስለሚያውቅ፡፡ ድንገት ሳያስበው የትግሉ ትርጉም ተገለለት፡፡ ለካ የሚታገለው ኢ-ፍትሐዊነትን ለማጥፋት፣ መልካም የፖለቲካ አስተዳደር ለማምጣት አይደለም፡፡ የሚታገለው የታደሉትን ለማጥፋት ነበር፡፡ ነጻነታቸው ያረጋገጡትን፣ የበለጉትን፣ የሰለጠኑትን ነው የሚታገለው. . . የሚታገለው…
Rate this item
(0 votes)
የዘንድሮ ተሸላሚዎች እነማን ናቸው? ኢህአዴግ፣ - መኢአድ፣ - ድምፃውያን፣ - ምሁራን፣ - ፓርላማ የዘንድሮ 2003 ዓ.ም. በብዙ ነገሮች ስንመለከተው የትንግርት ዓመት ሊሰኝ የሚችል ነው፡፡ የኑሮ ውድነቱ በየጊዜው እየናረ እንጂ እየተሻለው አልመጣም፡፡ ለነጋዴዎችም ለሸማቾችም ምንም ያልተመቸ ዓመት ይሏችኋል ዘንድሮ ነው፡፡ በዓለም…
Rate this item
(1 Vote)
SMS አገልግሎት ሰጪ- ፈረሱ ለመሳቅ የራሱን ብብት መኮርኮር ግድ ሆነበት፡፡ በSMS መልዕክት ለልማት አዋጣ፣ ለማይደርስ ሎተሪ አስበላ፣ . . . ለተመራቂ ተማሪዎች አድናቆትህን በመልዕክት ግለጽ ሲባል ራሱን ኮረኮረ. . . ለካ ፈረስ ሲኮረኮር ይፈረጥጣል እንጂ አይስቅም፡፡ . . . የስልክ…
Rate this item
(0 votes)
ሕዝብ ቀልድ ሲተው ጥሩ ምልክት አይደለም ባለፈው ሳምንት በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ..ሚኒስትሩ የዩኒቨርስቲ ምሁራንን ክፉኛ ተቹ.. የሚለውን ዘገባ አንብባችኋል? የፖለቲካ ፓርቲ መሪና የዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት ዶ/ር መራራ ጉዲና ለትችቱ መልስ የሰጡት በተረት ነበር - ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ…
Rate this item
(2 votes)
የንግሥት ኤልሳቤጥ አገር በጐዳና ላይ ነውጥ ታመሰች በጦቢያችን ምድር የፖለቲካ ብጥብጥ ያን ያህል የሚያርበደብደን ጉዳይ ሆኖ አይደለም፡፡ ሆኖም የኢንጂነሩ ፓርቲ መኢአድ ብጥብጥ ገደብ አልፎ መሄዱ ሰሞኑን ክፉኛ ሲያሳስበኝ ነበርና ወጌን በቀጥታ በፓርቲው ላይ አተኩሬ እንድጀምር ሰበብ ሆነኝ፡፡ ለነገሩ ጉዳዩ እናንተንም…