ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(5 votes)
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ- “ለድጋፍ ወጥቶ ማውገዝ”! ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞችና አካባቢዎች ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት የተደረጉት ሰልፎች አጃኢብ ያሰኛሉ። (ግራ የሚያጋቡም አልጠፉም!) በተለይ በአንዳንድ ከተሞች የወጣው ህዝብ ህልቆ መሳፍርት የለውም። (ማን ነበር “ዐቢይ በኦሮሚያ ድጋፍ የለውም” ያለው?!) የሰሞኑን…
Rate this item
(4 votes)
 ባለፈው ረቡዕ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ፣ የተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች የአገሪቱን ም/ቤት ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ፣ በተፈጠረው ሁከትና ግርግር፤አንድ ፖሊስን ጨምሮ አምስት ሰዎች ለሞት መዳረጋቸው ታውቋል። በነውጡ በተፈጠረው ግጭት ከ10 በላይ ፖሊሶች ቆስለው ሶስቱ ሆስፒታል እንደገቡም ነው የተገለፀው፡፡ ካፒቶል ሂል ተብሎ…
Rate this item
(12 votes)
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለቀድሞው የህወኃት ቡድን፣ "ጁንታው" የሚል ስያሜ የሰጡት በሰሜን ዕዝ ላይ ዓለም ያወገዘውን አሰቃቂ ጥቃት ከፈጸመ በኋላ ነው፡፡ ብዙዎችም ከቀድሞው ስሙ ይልቅ አዲሱን ስሙን ወደውለታል፡፡ ሁሉም "ጁንታው! ጁንታው!" ሲል ነው የሰነበተው፡፡ የጁንታው ቡድን በተለይ ካለፉት 3 ሳምንታት ወዲህ…
Rate this item
(4 votes)
 ብሔራዊ መግባባት፣ ሸንጎ፣ ድርድር--ትርጉማቸው ገባኝ ! ወዳጆቼ፤ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ፣ ከኢቢሲ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ሰምታችሁልኛል? የእናንተን አላውቅም። ለእኔ ግን ተመችቶኛል፡፡ (ጉደኛ ነበር!) ለነገሩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበተ ርዕቱ ናቸው፡፡ ንግግር ብቻ ሳይሆን ጽሁፉም ይዋጣላቸዋል፡፡ ሃሳብና ይዘት ከሌለ…
Rate this item
(14 votes)
"ጠ/ሚኒስትሩ የተበረከተላቸውን መኪና ይመልሱ!" ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የዓለም አገራት በስደት ላይ ከሚገኙ አንዳንድ የዳያስፖራ ፖለቲከኞች "ዊርድ" የሆኑ የተቃውሞ መፈክሮችን እየሰማን ነው:: “ዳውን ዳውን ዐቢይ!…ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ!…ዳውን ዳውን ለማ!…ዳውን ዳውን ነፍጠኛ!” ሲሉ በተደጋጋሚ ሰምተናል - በአውሮፓ አደባባዮችና አውራ መንገዶች፡፡ የሚገርመው…
Rate this item
(7 votes)
• ደግነቱ “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው” የሚሉም ተፈጥረዋል • የዘረኝነት ፖለቲካ ከኮሮና በላይ ጥፋት ያደርሳል! መቼም የጦቢያ ፖለቲከኞች ጉድ ማለቂያ የለውም፤ ሁሌም እንዳስደመሙን እንዳስገረሙን ነው፡፡ የሚገርመው ደግሞ እዚህ ሆኑ አውሮፓና አሜሪካ ለውጥ የላቸውም፤የተማሩ ፕሮፌሰር ሆኑ ቀለም ያልጠለቃቸው የኔ ቢጤ ያው ናቸው::…
Page 5 of 40