ፖለቲካ በፈገግታ
“ህዝቡ ድምጹን ለኛ ብቻ ሲሰጥ እኮ፣ ለአገሪቱ ችግሮች ሁሉመድሃኒቱ ኢህአዴግ ብቻ ነው ማለቱ ነው”(በአገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ከአውራው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር የተደረገውን ምናባዊ ቃለ-ምልልስ ሁለተኛ ክፍል፣ በጥሞና እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል፡፡ የገዢው ፓርቲ አመራሮች እንኳን ለእኔ ቃለ-ምልልስ የሚሰጡበት ጊዜ ቀርቶ መደበኛ…
Read 5179 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“አገር በደቦ ወይም በማህበር አትመራም” - ኢህአዴግ (በአገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ከአውራው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር የተደረገውን ምናባዊ ቃለምልልስ በጥሞና እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል። የገዢው ፓርቲ አመራሮች እንኳን ለእኔ ቃለ-ምልልስ የሚሰጡበት ጊዜ ቀርቶ መደበኛ ሥራቸውን የሚያከናውኑበት ጊዜ አጥተዋል፡፡ (ሥልጣን ዕዳና ስጋት መሆኑ…
Read 7276 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
1- ኢህአዴግ ያለፉት 15 ዓመታት የተሃድሶ ጉዞውን ገምግሞ ሲያበቃ ያወጣው መግለጫ ግርታን ፈጥሯል፡፡ እርስዎስ የገዢውን ፓርቲ መግለጫ እንዴት አዩት?ሀ) በህዝብ ተቃውሞ ከሚናጥ ፓርቲ የወጣ መግለጫ አይመስልም!ለ) በስህተት ያለፈውን ዓመት መግለጫ ደግመውት እንዳይሆን!ሐ) ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!! መ) ኢህአዴግ ራሱን በራሱ…
Read 2782 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• “የዘመናት ብሶት የወለደው” ኢህአዴግ፤ ብሶተኞችን አይሰማም!?• የሩብ ክፍለ ዘመን ዕድሜ ያስቆጠረው “ዲሞክራሲያችን” ፈሪ ነው!!ሰሞኑን በኦሮሚያና አማራ ክልሎች፣ብዙ ሺዎች የተሳተፉበት የህዝብ ተቃውሞን ተከትሎ፣ በተከሰቱ ግጭቶች ከ140 በላይ ዜጎች በጸጥታ ሃይሎች መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ በእጅጉ ያሳዝናል፡፡ (ጦርነት ሆነ እኮ!!) በነገራችን ላይ ኢህአዴግ…
Read 4499 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው በመወዳደር ላይ የሚገኙት አወዛጋቢው ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ፤ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት የምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ፣ “ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ÷ የአሸባሪው ድርጅት አይሲስ መስራች ናቸው” ሲሉ መናገራቸውን ኤቢሲ ኒውስ ዘገበ፡፡ ትራምፕ ባለፈው ረቡዕ ምሽት በፍሎሪዳ ሰንራይዝ ከተማ ባካሄዱት…
Read 4779 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
1- ዘንድሮ ኢህአዴግ ከየአቅጣጫው መጠነ-ሰፊ ህዝባዊተቃውሞን እያስተናገደ ነው፡፡ ምናልባት በተቃውሞውተማርሮ፤ “ሥልጣን በቃኝ፤ አገሪቱን ተረከቡኝ” ቢልምን ይከሰታል?ሀ) የተዓምር አገር ስለሆነች ምንም አይከሰትም!ለ) ወላድ በድባብ ትሂድ፤ ደግሞ ስልጣንለመረከብ!ሐ) የተቃዋሚዎች የሥልጣን ሽኩቻ ይቀጥላል!መ) የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር!ሠ) ባለቤቱ ሰፊው ህዝብ ይረከባላ!2- የኢህአዴግ አመራሮች፤…
Read 2606 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ