ፖለቲካ በፈገግታ
መንግስት ራሴን መፈተሽ ጀምሬአለሁ አለ!!!200 ገደማ የአማራ ክልል አመራሮች ከሃላፊነት ተባረሩ ማስተርፕላኑ እንኳንስ በፊንፊኔ ዙሪያ ጂማን ተሻግሮ መላ ጦቢያን ቢያካልል ነፍሴ በሃሴት ጮቤ ትረግጥ ነበር፡፡ ዋናው ነገር ግን የእኔ ደስታ ወይም ፍላጎት አይደለም፡፡ (የኦህዴድና የመንግስት ራዕይና ዕቅድም ቦታ የላቸውም!) ከሁሉ…
Read 7482 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የህዝብና የመንግስት ሃብት እንደሆነ በሚነገርለት ኢቢሲ፤ ሰሞኑን የቀረበው ዘገባ አስደንጋጭ ነው፡፡ (አገሬ ወዴት እየሄደች እንደሆነ ሹክ ለሚለኝ ወሮታውን እከፍላለሁ!) መቼም “ጃካራንዳ” ምናምን ሲባል ሳትሰሙ አትቀሩም ብዬ እገምታለሁ (የመገመት መብት ተከብሯል ብዬ ነው!) “ጃካራንዳ” ምን ይሁን? አትሉም? አዎ… “ጃካራንዳ” በአትክልትና ፍራፍሬ…
Read 6868 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ብቸኛው የነፃነት መንገድ የቡዳ ፖለቲካችንን ማቆም ነው” - ዶ/ር መረራ ጉዲና” የዕድሜያቸውን አጋማሽ በማስተማር ከፈጁበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢ-ፍትሃዊ በሆነ መንገድ (“ኢህአዴግን በመቃወሜ” ማለታቸው ነው!) መባረራቸውን የሚናገሩት የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና፤“የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ህልሞች” በሚል ርዕስ…
Read 4280 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የዲሞክራሲ ስላቅ በካርቱን! ሰሞኑን በዲሞክራሲ፣ በነጻነት፣ በሰብዓዊ መብቶችና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ መረጃዎችና ገራገር ቁምነገሮችን ከጉግል ላይ ሳስስ ለፖለቲካ በፈገግታ ግብአት አገኘሁ፡፡ በነገራችን ላይ ዛሬ ለለውጥ ያህል በጽሁፍ ብቻ ሳይሆን በካርቱንም ነው የምናወጋው፡፡ አብዛኞቹ ካርቱኖች ከእነመግለጫቸው በራሳቸው ጽሁፍ ማለት ናቸው፡፡ የተሟላ…
Read 6155 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
· ከሥልጣን የሚያወርደኝ የሾመኝእግዚአብሔር ብቻ ነው፤ እንግሊዝ ወይም ሌላኃይል አይደለም፤ እግዚአብሔር ብቻ፡፡ሮበርት ሙጋቤ· አፍሪካ ከህዝብ ፍላጎት ውጭ ሥልጣንየሙጥኝ በሚሉ መሪዎች ተሰላችታለች፡፡ዩዌሪ ሙሴቪኒ· ዲሞክራሲ የአንድ ጀንበር ክስተት አይደለም፤ሂደት ነው፡፡ኃይለማርያም ደሳለኝ· አንድ ቀን ተመልሰው ይመጣሉ፤ለሽርሽር ነውየሄዱት፡፡ኢሳያስ አፈወርቂ(አገር ጥለው ስለሚሰደዱ ኤርትራውያንተጠይቀው የመለሱት)· ዲሞክራሲ…
Read 3000 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
አይቻልም ወይ መኖር የማንም ሳይሆኑ” አለች የትዝታዋ ንግስት“ኢቢሲ 50ኛ ዓመቱን በ9ሚ. ብር ሳይሆን እንደነ ብአዴን “በታሸገ ውሃ” ቢያከብርስ?ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ከታንዛኒያው አዲሱ ፕሬዚዳንት ምን ይማራሉ? የፖለቲካ ወጌን ያለወትሮዬ በጥያቄ ልጀምረው ነው (ያልተመለሱ ነገሮች በዙብና!) ቆይ ግን ሞዴል ሳንሆን ወይም ሳንባል…
Read 4401 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ