Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ማራኪ አንቀፅ

Monday, 17 February 2014 09:10

ስለት

Written by
Rate this item
(12 votes)
…ሰናይት ይሏታል፡፡ እኔ ሰኒ እላታለሁ፡፡ ከተዋወቅን ያለፈው ሰኔ ሚካኤል 3ኛ አመታችንን ደፈንን፡፡ ዝም ብሎ መተዋወቅ እንዳይመስላችሁ፡፡ ከመላመዳችን የተነሳ ፊቷን አይቼ ምን እንደምታስብ መገመት ሳይሆን ማወቅ ጀምሬያለሁ፡፡ እወዳታለሁ፡፡ እሷም “እወድሃለሁ” ትለኛለች፡፡ 3ኛ አመታችንን ባከበርን ማግስት እድል እጇን ዘረጋችላት፡፡ ስትዘረጋላት “ልጨብጣት ወይ?”…
Saturday, 05 October 2013 10:56

እንግሊዝኛና አስተርጓሚ

Written by
Rate this item
(8 votes)
...በጊዜው ያጋጥመን ከነበረው አስቸጋሪ ሁኔታ አንዱ የአስተርጓሚዎች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ያለመብሰል ነው፤ ቀደም ብዬ እንዳስረዳሁት ከስንዴ፣ እንክርዳድ እንደማይታጣ ከአስተርጓሚዎችም መካከል አንዳንድ ደካሞች (ሞራለ ቢሶች) ሲኖሩ አብዛኛዎቹ ግን፤ በተማሩት የተጠቀሙበትና ጥሩ ኢትዮጵያዊነታቸውን ያሳወቁበት ስለሆኑ ውለታቸው የሚዘነጋ አይደለም፡፡ በዚህ ላይ ልገልፀው የፈለግሁት ግን…
Thursday, 29 November 2012 10:43

ያንቺ ዓይነት እናት አለችኝ

Written by
Rate this item
(16 votes)
ፍቅሬ …አገሬ…ፍቅሬእንደዛሬ በግ ሳትሆን በፊት፣ የዱር አውሬ እወድሽ ነበር አክብሬ፡፡ አሁን ግን…የቤት እንስሳ፣ ከመግዛት፤ የዱር አውሬ ማደን ቀሎ ሰው ሁሉ አዳኝ ሆነ አሉኝ፣ መርጦ የጫካውን ውሎ አንድ ቀን ብበላ ብሎ፡፡
Saturday, 06 October 2012 15:12

ዘ - ሴክሬት “እውነት”

Written by
Rate this item
(25 votes)
ዘ - ሴክሬት “እውነት”“ዘ-ሴክሬት” ተብሎ በሀገራችን (ምናልባትም በአለም አቀፉ ደረጃ) በብዙ ኮፒ የተሸጠውን መጽሐፍ አላነበብኩትም፡፡ በብዛት ሲገዙ ሳይ የሚያስፈሩኝ መጽሐፍት አሉ፡፡ ምናልባት ብዛት እና ጥራት እንደማይጣጣሙ ስለማምን ይሆናል፡፡ ምናልባት፤ ብርሐን ውስጥ ጨለማ እንዲገባ የማልሻ “ጨለምተኛ” ስለሆንኩም ሊሆን ይችላል፡፡ ግን ብዛት…
Saturday, 08 September 2012 10:47

ማሪ

Written by
Rate this item
(11 votes)
“The Idiot” ከሚለው የፊዮዶር ዶስቶየቭስኪ ድርሰት ተቀንጭቦ የየቀረበ) “…አሁን ሁላችሁም በከፍተኛ ጉጉት ተሞልታችሁ እንደምታዳምጡኝ ይሰማኛል፡፡” ሲል ሊዮን ኒኮላየቪች ንግግሩን ጀመረ፡፡ “ማለቴ የማጫውታችሁ ታሪክ እንደጠበቃችሁት ሆኖ ሳታገኙት ስትቀሩ በኔ መበሳጨታችሁ አይቀርም፤ …ቀልዴን አይደለም፡፡” አለ በፈገግታ እየገረመማቸው፡፡ “በጄኔቭ ጐዳናዎች ላይ ልጆች ሲጫወቱ…
Saturday, 21 July 2012 13:59

የእግር-መንገዱን መረጥኩኝ

Written by
Rate this item
(4 votes)
የእግር-መንገዱን መረጥኩኝ ጐማ ከበዛበት አስፋልት፣ የእግር-መንገዱን መረጥኩኝ ከማህል ጐዳናው ይልቅ፣ ዳር ዳሩን መሄድ ተሻለኝ መጨናነቅን ለመሸሽ፣ ከነፃው ሰው ተሰለፍኩኝ ነፃ የሆነ እግር መንገድ፣ ነፃነት ነው የሚመስለኝ! ከአውራ-መንገዱ ጥርጊያ፣ ሣር ያለበት ቀጭን መሬት ልዩ ስሜት ይሰጠኛል፣ ለቅን አዕምሮዬ ፅናት ቀጭን መንገድ፤…
Page 12 of 16