ማራኪ አንቀፅ
አንደኛ ክፍል ገብተን ትምህርት ስንጀምር የአንደኛ ደረጃ፣ የሁለተኛ ደረጃን አጠናቀን፣ ዩኒቨርስቲ ገብተን እያልን እየተመኘንና እያለምን ነው የምንማረው፡፡ የእያንዳንዳችንን ህይወት በደንብ ብንመረምር በህይወታቸው የመጀመሪያ ፈተና ወድቀው ወደ ሁለተኛው የህይወት ምዕራፍ መሻገር ያቃታቸው ጓደኞቻችን ይኖራሉ፡፡ እያንዳንዳችን የብዙ ሰዎችን ታሪክ እናውቃለን፡፡ የአንደኛ ደረጃ…
Read 4976 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አዲስ ፍቅረኛ በመፈለግ ላይ እንዳለች የቀድሞ ሚስት የሚያበሽቅ ምንም ነገር የለም፡፡ ሳይርሊል ኮኖሊ (እንግሊዛዊ ፀሐፊና ጋዜጠኛ) የተጋቡ ሰዎች ሳይስማሙ ሲቀሩ መለያየት ይችላሉ፡፡ ካልተጋቡ ግን አይቻልም፡፡ ትስስሩን የሚበጥሰው ሞት ብቻ ይሆናል፡፡ ሶመርሴት ሙዋም (እንግሊዛዊ ደራሲ) ሁሉም ሰው በህይወት ዘመኑ አንድ ጊዜ…
Read 9122 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ቴዎድሮስ፡- ቀለል ያለ ጥያቄ ላንሳ፡፡ በልማድ “እገሊትን ከልቤ አፈቅራታለሁ” “እገሌን ከልቤ ጠላሁት” እንላለን፡፡ እንደ ልብ ስፔሻሊስትነትዎ ይህን አባባል እንዴት ያዩታል? ልብ ከመውደድና መጥላት ጋር የሚገናኝ ተግባር አለው? ዶ/ር በላይ፡- (ፈገግ ብለው) እሱማ “ከልብህ ካሰብክ …” ይባላል፡፡ የሚታሰበው ግን በልብ ሳይሆን…
Read 13835 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ይህ ግጥም ስለምን ያወራል? ተብሎ ቢጠየቅ ግጥሙ ስለውበት ስለተፈጥሮ ውብነት ማውራቱን የሚጠራጠር ሰው አይኖርም፡፡ በእርግጥ ግጥሙ ስለውበት ይናገራል፡፡ ስለውበት የሚናገረውም የውበትን ምንነት በማተት ወይም በማብራራት ሳይሆን ውበትን ራሱን በማሳየት ነው፡፡ ገጣሚው ውበት ማለት እንዲህ ነው ብሎ በቀጥታ አልነገረንም፣ በቃላት የሳለልንን…
Read 20463 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ይሄን ሁሉ በርካታ ዓመት በፍቅርና በእዳ እንዲሁም በመጠጥ ውስጥ ተዘፍቄ ነበር፡፡ አሌክሳንደር ብሮም (እንግሊዛዊ ገጣሚ) ብዙው ወንድ የሚለብሰውን ልብስ እንኳን ሊመርጥ በማይችልበት ደብዛዛ ብርሃን ከሴት ጋር በፍቅር ወድቋል፡፡ ሞሪስ ሼቫሊዬን (ፈረንሳዊ ዘፋኝና ተዋናይ) ጨዋታዋ ያለችው አንድ ሰው ማፍቀር ላይ ነው፡፡…
Read 5863 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ