ማራኪ አንቀፅ
ራኪ አንቀፅ በአዋቂነት ዕድሜያቸው “ፊውታራሪ” የሚል ማዕረግ የተሰጣቸውና በዘመኑ በጣም የተማሩ የሚባሉ ሰው ነበሩ፡፡ ስማቸው ተክለሐዋርያት ተክለማርያም ይባላሉ። እኒህ ሰው ለሀገራቸው ብዙ ስራ የሰሩ ናቸው፤ ትምህርታቸውንም በጦር ሳይንስና በእርሻ ጥበብ፣ ለብዙ ዐመታት በውጭ ሀገር ተከታትለዋል። እኒህ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያንም…
Read 1922 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“መቼም ቢሆን ህልሜን እንጂ ሌላ ነገር ሰርቼ አላውቅም” በወጣትነቱ ምርጥ መካኒካል ኢንጂነሪንግ የመሆን ህልም ነበረው - ቻይናዊው ዲንግ ሊ። በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ የተከሰቱትን ታላላቅ ሳይንቲስቶች፣ እነ ቶማስ ኤዲሰንና አልበርት አንስታይንን ሲያደንቃቸው ለጉድ ነው። ገና የአስራ ሶስት ዓመት ልጅ ሳለ…
Read 1880 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ሁለተኛው ጎጆ በማይታወቀው ቤተሰብ መካከል ፀሐይ የተወለደችበትንና ያደገችበትን ቤትና ቤተሰብ የሚያስረሱ በጣም ብዙ ጉዳዮች ቀልቧን ወስደውታል። የእናት የአባቷን ጎጆ፣ የወተት የእንቁላሉን፣ የላምና በጉን ፍቅር ረስታ አዳዲስ የህይወት ልምምዶች ማርኳታል።የልጅነት ህልሟ እውን ሊሆን መንገዱም የተጠረገ፣ እንቅፋቱ የተነጠለ መሰላት። በዚህ በሁለተኛው የወላጆች…
Read 1860 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ጥበባዊ ወጎች፣ ግጥሞች፣ አነቃቂ ትረካዎች፣ ድንቃድንቅ ታሪኮች፣ የኪነጥበባት ቪዲዎች -- በማራኪ አቀራረብና በጥራት!ቻናላችንን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
Read 2145 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የኢትዮጵያ ቡድን ከሊቢያ ጋር ላለበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ወደ ትሪፖሊ ይሄዳል፡፡ የሚጓዘው በጣሊያን ወይም በግሪክ በኩል አድርጎ ነው፡፡ ቡድኑ ሸበሌ ሆቴል ነው ያለው፡፡ ገብሩ ወ/አማኑኤል ክፍሉ ውስጥ ቁጭ ብሎ ይቆዝማል፡፡ በሐሳብ ወዲያ ወዲህ ይዋልላል፡፡ በቀጣይ ቀናት የህይወቱን መስመር መለወጥ ይኖርበታል፡፡…
Read 2235 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Thursday, 03 March 2022 09:27
የርስዎና የቤተሰብዎhttps://www.youtube.com/c/AddisAdmasstube
Written by Administrator
Read 2082 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ