ማራኪ አንቀፅ

Sunday, 27 June 2021 18:54

ማራኪ አንቀፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንደ አውሮፓያኑ ዘመን ቆጠራ በ2017 ዓ.ም በኮሪያ ለሁለት ሳምንታት የሚካሄድና የበርካታ አገራት ዜጎች የሚታደሙበትን ትልቅ ጉባኤ የመካፈል ዕድል አገኘሁ፡፡ አገሪቱን መውደድ ከጀመርኩ ጊዜ ወዲህ በአካል የመጎብኘት ከፍተኛ ምኞት ነበረኝና ግብዣው በጣም አስፈነጠዘኝ፡፡ከአገራችን ከመነሳታችን በፊት በዚያ ስለሚኖረን ቆይታ ማብራሪያ ተሰጠን፡፡ የመጀመሪያዎቹ…
Saturday, 05 June 2021 14:12

ወደ ኋላ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“እየሰማሽኝ ነው?” “ለመርሳት እየሞከርኩ ነው ... ግን ትንሽ ጊዜ ስጠኝ?” ስጠኝ ብዬ ጉዳዩን የእኔ ብቻ አስመሰልሁት እንጂ ጊዜ መግዛቱ ለእኔም፣ ለእሱም የሚበጅ፣ የማንቆጭበትንም እርምጃ ለመራመድ አዋጪ ነው። አንዳንድ ውሳኔ የውስጥን ሰላም ካደፈረሰ መፍትሔው ቆም ብሎ ማሰብ አይደል። “አልችልም! መሄድ አለብን!…
Saturday, 22 May 2021 12:38

“ከአመጿ ጀርባ”

Written by
Rate this item
(2 votes)
“ከአመጿ ጀርባ” የሚል ነው - መጽሐፉ። እውነተኛ ታሪክ ነው? ልብወለድ ድርሰት ነው? እርግጡን መናገር ያስቸግራል። መጽሐፉ፣ አዲስ ነው - በኤደን የተፃፈ፣ ወይም የተደረሰ። ሽፋኑም ላይ፣ ገለጥ ሲደረግም፣ “ልብወለድ” ወይም “እውነተኛ ታሪክ” የሚል ታፔላ አልተለጠፈለትም። “አልነግራችሁም። አንብባችሁ ድረሱበት!” ለማለት ይሁን አይሁን…
Rate this item
(2 votes)
 "-ስለዚህ የሃሳቦችን ትክክለኛነትና ጠቃሚነትን ለይተን ማወቅ የምንፈልግ ከሆነ፤ የሰዎች ግንኙነት ከጥቃት ትንኮሳ የፀዳ መሆን ይኖርበታል። አሁንም፤ የሰዎችን ሃሳብና የሰዎችን ግንኙነት ለብቻ ነጣጥሎ፤ አንደኛውን ብቻ በቁንፅል ማየት የለብንም። አንዱ ከሌላው ውጭ ሊኖር አይችልም።--" ሰው “ሁሉም ሃሳቦችና ስርዓቶች እኩል ናቸው” ብሏል በግድ…
Saturday, 10 April 2021 13:32

"የሚመጣው አልፏል"

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“--ይቅርታ ንጉሥ ሆይ፤የንጉሥ ግድያ እኮ ህይወት ነው፡፡ በንጉስ እጅ መሞት ታላቅ ዕድል ነው፡፡ የሕዝቡም ጥያቄ “ሞታችን በንጉሥ እጅ መኾን ሲገባው ለምን ዐማፂያኑ ይገድሉናል? እኛ፣ ንጉሥ መቼ መጥተው እንደ በግ ይባርኩናል? በጉጉት የምንጠብቀው ጥይታቸው መች ይገድለናል? በንጉሥ እጅ የመሞት ዕጣ መች…
Page 4 of 15