ማራኪ አንቀፅ
“ቋ..ቋ..ቋ…” ከአለቃዬ ቢሮ እንደወጣሁ፣ ኮሪደሩ ላይ የሂል ጫማ ድምፅ ተቀበለኝ። ድምፁን ወደሰማሁበት ቀና ብዬ ተመለከትኩ። ፈዘዝ ያለ ቢጫ ቦዲ፣ በጥቁር ጨርቅ ሱሪ፣ የሚያምር የሰውነት ቅርፅ፣ በረጅም ሂል ጫማ የተጫማች ልጅ ወደኔ አቅጣጫ እየመጣች ነው። ከአለቃዬ ቢሮ፣ የኔ ቢሮ ሩቅ የሚባል…
Read 3086 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በተለይ ላፕቶፕ ካገኘሁ በኋላ ዓለሙን ሁሉ ረስቼዋለሁ፡፡ አንዳንዴ አሳሪዎቼ ቁርስ አምጥተውልኝ ለምሳ በሩን ሲከፍቱ ምግቡን አስቀምጠው በሄዱበት ቦታ እስከሚያገኙት ድረስ ሁሉን ነገር ረሳሁት፡፡ዋናዎቹ መርማሪዎች ለወራት ይጠፋሉ። ግንኙነቴ ከጠባቂዎቼ ብቻ ጋር ሆኗል፡፡ እነዚያ ከመጀመሪያ ጀምረው የነበሩ አጭርና ደግ፣ ረጅምና ክፉ ጠባቂዎች…
Read 3078 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በአንድ ሀገር በጣም ድሀ የሆኑ ባልና ሚስቶች ነበሩ፡፡ ማቆ የሚባል ልጅም ነበራቸው፡፡ማቆ እናቱን በጣም ይወዳል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን እናቱ በጣም በጠና ታመሙ፡፡ሀኪም ቤት ተወስደው የታዘዘላቸው መድሃኒት ዋጋ ደሞ አምስት መቶ ብር ይፈጅ ነበር፡፡የአባቱ ደሞዝ ዝቅተኛ ስለሆነ ያንን ያክል ገንዘብ ማግኘት…
Read 2956 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ያገሬ ሽታ (በልብወለድ ትረካ) --መንገደኞቹ፤ የአራት መቶ ኪሎ ሜትር ጉዟቸውን ተጉዘው፤ ወደተነሱበት የዋግሹሞች ሠፈር የማታ ማታቸውን ይደርሳሉ፡፡ ለእንግድነታቸው፤ የወሎ ምድር ያፈራቸው፣ በእህትማማቾቹ ባለሟል እጆች ተዘጋጅተው የተጫኑት ገፀ በረከቶች ከመኪናዋ ይወርዳሉ፡፡ ዘመድ ከዘመዱ ተገናኘ፡፡ ደስታ ናኘ፡፡ እንደ አገር ቤቱ ወግ በእንግዳ…
Read 2983 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“በኢትዮጵያ ተደጋግመው የተከሰቱ በርካታ ችግሮች አሉ፡፡ እነርሱም አለመተማመን፤ ዘረኝነት፤ መናናቅ፤ የኢኮኖሚ አለመመጣጠን፤ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር፤ የቤተ እምነትን ማጣጣል፣ የዝምድና ሹመት፣ የሕዝብና የመንግስት ሀብት ምዝበራ፤ ብሔር ተኮር ጥፋቶች፣ ለክፉ ዓላማ ወጣቶችን ማደራጀት፣ ግጭት መፍጠር፤ ዜጐችን ማፈናቀል፤ ጾታዊ ትንኮሳና አስገድዶ መድፈር፣…
Read 3223 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--የሕዝብ አስተያየት አፈጣጠር ሰዎች በአካባቢያቸው ካለው ዓለም ጋር ዘወትር በሚያደርጉት ግንኙነት ወቅት ይከሰታል፡፡ ዘወትር ከመገናኛ ብዙኃን፣ ኢንተርኔት፣ ሶሻል ሚዲያ፣ የፖለቲካ መሪዎች፣ ጓደኞችና የቤተሰብ አባላት አሳማኝ መልዕክቶች ይጐርፋሉ:: እንዲሁም የሕዝብ ጉዳዮችን በተመለከተ ከትምህርት ቤቶች፣ ከመንግሥትና የፖለቲካ ድርጅቶች ሰዎች መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም…
Read 2873 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ