ማራኪ አንቀፅ
ከአዋሳ እርሻ ኮሌጅ በዲፕሎማ ከተመረቅሁ በሁዋላ እዛው ከተማ 75 ዓመተምህረት ላይ በማውቀው ሰው እርዳታ ግብርና ሚኒስቴር ተቀጠርኩ፡፡ ‘አዲስ አበባ እንመድብሽ’ ቢሉኝም አልሄድም ነበር፡፡ አዲስአባን ጠላሁዋት፡፡ በቦዲ ሚሞሪ (የገላ ትውስታ ወይም የገላ ትዝታ) ይመስለኛል፡፡ ቦዲ ሚሞሪ (Body Memory) በአንጎል ውስጥ ብቻ…
Read 5763 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“..ምን ልርዳችሁ? ምን ፈልጋችሁ ነው?” አሉ ግራ ተጋብተው፡፡ተዘጋጅተንበት ስለነበር ሁላችንም በአንድ ድምፅ “ዜግነት!!! ዜግነት!!!...ነፃነት!!...አባት ሀገር!!...አባት ሀገር!!! Our father land!!...Father land!!!” እያልን መጮህ ጀመርን፡፡ ወንበር ላይ ወጥቼ እያጨበጨብኩ፤“ነፃነት!! ዜግነት!! ነፃነት!! ዜግነት!!...” በማለት መዝፈን ስጀምር ሁሉም እኔን እየተከተሉ መዝፈንና ግድግዳ እየደበደቡ ሲረብሹ፣…
Read 5710 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ናፍቆት ደጋግማ ስትመጣ ደጋግሜ የለም አስባልኩ፡፡ ጋሎይስን ለሦስተኛ ጊዜ ማንበቤ ነው። አንዳንዴ መንገዱ መንገዴ ይመስለኛል፡፡ ሌላ ጊዜ በእልሁ ከእኔ ይልቅ አሰፋ ጢሪሪን ወይም ንዳዴን መስሎ ይታየኛል፡፡ መኝታ ክፍሌ ተዘግቶ ማንበብ ስለሰለቸኝ ወጥቼ ካክስቴ ቤት ሥር የቱሪማንቱሪ ቅጠል አንጥፌ ተቀመጥኩ፡፡ መጽሐፉ…
Read 8394 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
…የኢትዮጵያ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር በትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት፣ መቀሌ፣ ከረፋዱ 3፡30 ላይ፡፡ አሥራ አንዱም የትግራይ ሕዝብ ሐርነት ግንባር የፖሊት ቢሮ አባላት በርእሰ መስተዳድሩ ቢሮ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡ የድርጅቱ ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር በሰብሳቢ ቦታቸው ተሰይመዋል፡፡ የፓርቲ ስብሰባዎች…
Read 4900 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በአምስተረዳም አንድ ሰው ከሞተና የሚቀብረው ወዳጅ ዘመድ ከሌለው አንድ ገጣሚ ግጥም ይፅፍለትና በቀብር ሥነ-ሥርአቱ ላይ ያነብለታል፡፡ ቦሊቪያ ውስጥ የሚገኘው ትልቁ ወህኒ ቤት ምኑም እስር ቤት አይመስልም ነው የሚባለው፡፡ እስር ቤቱ ራሱን የቻለ ህብረተሰብ የፈጠረ ሲሆን ግቢው ውስጥ ጥበቃዎች የሉም፡፡ ወህኒ…
Read 10096 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ኖህ ዌብስተር የመጀመሪያውን መዝገበ ቃላት ለማዘጋጀት 36 ዓመት ፈጅቶበታል፡ ዳን ብራውን “ዘ ዳ ቪንቺ ኮድ” የተባለውን መፅሃፉን ከመፃፉ በፊት የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝና የዘፈን ግጥም ደራሲ ነበር፡፡ ሁለተኛው የሙዚቃ አልበሙ “ኤንጅልስ ኤንድ ዴሞንስ” በሚል ስያሜ ነበር የወጣውስ፡፡ ሲድኒ ሼልደን 50ዎቹ የዕድሜ…
Read 8000 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ