የግጥም ጥግ
(ስለ ሞትና ውልደት)• ሞት እንደ ውልደት ሁሉ የተፈጥሮ ምስጢር ነው፡፡ማርክስ አዩሬሊዩ• ከሞትክ በኋላ ከውልደትህ በፊት የነበርከውን ትሆናለህ፡፡አርተር ሾፐንሃወር• ውልደት የሞት መጀመሪያ ነው፡፡ ቶማስ ፉለር• የውልደት ቀንህ፤ ወደ ሞትም ወደ ሕይወትም ይመራሃል፡፡ሚሼል ደ ሞንታዥ• ለሰዎች ማልቀስ ያለብን ሲወለዱ እንጂ ሲሞቱ አይደለም፡፡ቻርለስ…
Read 3883 times
Published in
የግጥም ጥግ
የቁመራ ኑሮ ሁለት ገጽታያንድ ሳንቲምአንበሳና ሰውአይገናኝም፡፡አንበሳና ሰውመለያየቱንጠይቅ በቁማርየተበሉቱን፡፡ይልቅ አብሮነትአንድነት ካሉበይና ተበይአንድ ይሆናሉ፡፡ሁሉም ገበያ፣ሁሉም መርካቶ፣ ይሻገራሉ፡፡ምን አለሽ ተራምን ነካሽ ተራምን ሰማሽ ተራምን ሠራሽ ተራምን አየሽ ተራምን ገዛሽ ተራአለቅነ በሠበራ ሽጉጥ መዘክር ግርማ “ወደ መንገድ ሰዎች”
Read 3133 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ይቅር ባይነት)• ይቅር ባይነት ያለፈውን አይለውጠውም፤ የወደፊቱን ግን ያሰፋዋል፡፡ፓውል ሌዊስ ቦሴ• ያለ ይቅር ባይነት ፍቅር የለም፤ ያለ ፍቅርም ይቅር ባይነት የለም፡፡ብሪያንት ኤች.ማክጊል• እርስ በርስ ይቅር እንባባል - ያን ጊዜ ብቻ ነው በሰላም የምንኖረው፡፡ሊዮ ኒኮላቪች ቶልስቶይ• ይቅርታ ማድረግ እስረኛን ነፃ…
Read 3361 times
Published in
የግጥም ጥግ
ማዘዝ ቁልቁለቱ‹‹… ብረር ስልህ ብረርስበር ስልህ ስበርተኩስ ስልህ ተኩስግደል ስልህ ግደልለሙሴ የተሰጠሁአሮን የተረከኝየኦሪት ሕግ ነኝሀዲስ የማያውቀኝ?(ለአንዳንድ አለቆች)ከፈለቀ አበበ ‹‹ብርሃን እና ጥላ››* * * * * *ሀገርህ ናት በቃ!ይቺው እናት ኢትዮጵያ… ሀገርህ ናት በቃ!በዚህች ንፍቀ ክበብ፤ አይምሽ እንጂ መሽቶ፣ማታው ከጠረቃየነቃም አይተኛ…
Read 3229 times
Published in
የግጥም ጥግ
ቤት ቤት የለህም ወይ ብለው ይጠይቁኛል አገር የሌለው ቤት ምን ያደርግልኛል? 2010 ውጊያ እግዝአብሔር አሸነፈ ሦስት ሆኖ ገብቶ ሰይጣን ግን ድል ሆነ ብቻውን ተዋግቶ 2011 ሰኔ ዳዊት ጸጋዬ
Read 3494 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ሪፎርም) ኢኮኖሚ የሁሉም ነገር መጀመሪያና መጨረሻ ነው፡፡ ጠንካራ ኢኮኖሚ ከሌለህ፣ ስኬታማ የትምህርት ማሻሻያም ይሁን ሌላ ማሻሻያ ሊኖርህ አይችልም፡፡ ዴቪድ ካሜሩን ሪፎርም፤ የቻይና ሁለተኛ አብዮት ነው፡፡ ዴንግ ዚያኦፒንግአዕምሮህን ክፍት ሳታደርግ ህብረተሰብን ወይም ተቋማትን ማሻሻል (መለወጥ) አትችልም፡፡ በሻር አል - አሳድሃይማኖት…
Read 3270 times
Published in
የግጥም ጥግ