የግጥም ጥግ
(ቁጥር 3)“አበሻ ፊቱ አይታወቅ፤ ያሸንፍም ይሸነፍም ፈረንጆቹ ብለው ቢሉም ለኛ ትታወቂናለሽ፡፡ እፊትሽ ላይ ድል ተጽፏል፡፡ የገጽታሽ ጠይም ብርሃን፣ ልበ ሙሉ ናት ይለናል፡፡ያልነው አልቀረም ጥሩዬ፤ ነገር የገባት ሰጐን ነሽ፤ ዘንድሮም ተረጋገጠ፣ ክንፍ - ያላት - ሯጭ መሆንሽ፡፡ ብለን ነበር ጐህ ሲቀድ……
Read 2911 times
Published in
የግጥም ጥግ
ልለምንህ ጣና - ልማጠንህ ዓባይ - አዋሽ እሺ በለኝአገሬ ተድራ - አገር ጠርቻለሁ - የአገር ድግስ አለኝ፤አገሩን የዳረ - አገር ህዝብ የጠራለአገር የጠመቀ - ለአገር የደገሰ፣መሬቱ እንጀራው ነው - ሀይቁም ወይንጠጁመች ይጨንቀውና - ደረሰ አልደረሰ፤ይኸው አገር መጣ!ይኸው አገር ወጣ!አገር ድግስ…
Read 7237 times
Published in
የግጥም ጥግ
እንደመግቢያክፍት የሥራ ቦታግጥም ፅፌ ፅፌ፣አላነብም ብሎ ሰዉ ቢያስቸግረኝ“ክፍት የሥራ ቦታ”፣ የሚል ከባድ ርዕስ-ያለው ግጥም ፃፍኩኝ!ማ ጮክ በል አለኝ?... ተሻማ ህዝብ ሁሉ፣ግጥሜን ገዛልኝ!በየቤቱ ሄዶ-ተስገብግቦ ጠግቦ፣ ዋለበት ቢመቸው-ሦስቴ አራቴ፣ አምስቴ፤ ደጋግሞ አነበበው-ግጥሙ እንዲህ አለቀ፡-“ውድ አንባቢዬ ሆይ በቢሮ፣ በቤትህ፣ በፍራሽ ላይ ያለህመንግስት ያላየውን፣…
Read 17665 times
Published in
የግጥም ጥግ
ፍቅር ሽልማት የለውም አንተ ግን ሽልማት አለህ!እንደ ትንቢት - ተናጋሪ፣ የነገን ዕውቀት አበጀህ!የእናት ያባት ዕውቀት ማለት፤ የልጅ ሽልማት ውብ ኩራት!!የራስህ ትምርት ትጋት የራስህ ትምርት ንጋት የዛሬህን ጐዶሎ፣በነገ ጥበብህ መሙላትይሄ ብቻ ነው ዓለምህ፣ የራስህ ፍቅር ጉልላት!!(ነ.መ፤ ኢዮብና አሥቴር ለፍቅር የትምህርት ድል)ሰኔ…
Read 2974 times
Published in
የግጥም ጥግ
አፈር-አፈር ይብላ፤ ለእግዜር እግዜር ይየው፤ እንዴት ነው የሣት ፍም በአፈር የሚቆየው እንዴት ነው ነበልባል - በእሣት የሚጋየው ኮከብ እንዴት ብሎ - ለአፈር ይገዛል? እንዴት ፀሐይ - ወርዶ መሬት ይያዛል?አፈር አፈር ብላ - አጥንቷ ይንሣህ ሥጋዋ ረፍት ይንሣህ ሀሣብዋ ይነቅንቅህ!መልክ አይሁንህ…
Read 2289 times
Published in
የግጥም ጥግ
ኩርማን መግቢያ እግዜር ከሞላው ኩሬ ውስጥ ፣ እስቲ እንዋኝ ብለን ገብተን ሳንጨርሰው ውሃው ደርቆ፣ መካከል ላይ ዋጋ ከፈልን!ለኩሬ ዋናው ተጥፈን በውቂያኖሱ ተቀጣን!***አለሥራችን ገብተን፣ አንጨቅጭቀው እግዜአብሔርን፤ ይቅርታ እንጠይቅ እንጂ፣ ስለመፈጠራችን፤ ለመኖሪያችንማ፣ “የቀን ውሎ - አበል” አልን!ተጠባባቂ ቤንች እንጂ፣ ቋሚ ተሰላፊ አደለን!የካምቦሎጆን…
Read 3510 times
Published in
የግጥም ጥግ