Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

የግጥም ጥግ

Saturday, 24 November 2012 13:14

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
መለየትብዙ ጊዜ አጠናሁ፤ብዙ ጊዜ ወደቅሁ፤ሌላ ብዙ ጊዜ፣ ሌላ ብዙ ጥናት፤ዛሬም ነገም እዛው ተመሳሳይ ስህተት፡፡ደግሞ ሌላ ጥናት በቃላት መራቀቅ፤እንደገና መውደቅ፤‘ሴት’ን እና ‘ሴክስ’ን ለይቶ አለማወቅ፡፡
Saturday, 17 November 2012 11:59

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ተወኝ ላታስታምም አትመመኝ ላትወስደኝ አታንጠልጥለኝ ይቅር፣ አንጀቴን ቁረጠኝ ጋሽዬ፣ አልወድሽም በለኝ፡፡ እጅ እጅ አልበል አታባከነኝ ባክህ፣ ወንድ ነው ቆራጡ፣ እንትፍ - እርግፍ አርገህ ተወኝ፡፡ አየህ፣ እንዳንተ አባት አለኝ ሴት በወለድኩ ተዋረድኩሀ፣ ረከስኩ ቀለልኩ እሚለኝ፣ እኔም እንዳንተ እህት አለኝ ሥጋሽን ሳይሆን…
Saturday, 27 October 2012 10:56

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ምሕዋረ - ሥልጣንአሳብ ምን ግድ አለው፤ ውስጥ ውስጡን ሳስበው ሳወጣው ሳወርደው እሰየው ተመስገን ሥልጣን ነፍስ አወቀበማስተዋል ሚዛን ደቀቀ ረቀቀ፣ጥንተ-ርስቱን አጥኖ በጊዜ ቁራስማሥልጣን ነገር ገባው ለቀቀ አዲስ ዜማ፡፡ይማረው! ያኑረው! ዲሞክራሲም ባተ“እቴ አገርሽ የት ነው?” በቃ ተከተተ!ኦርቢቱን አሹሮ ይዟል መወንጨፉንአቅጣጫውን ሊያስስ ምዕራቡን…
Page 31 of 31