የግጥም ጥግ

Saturday, 28 March 2015 09:02

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሳንሱር፤ ህፃን ልጅ ስቴክ (የተጠበሰ ስጋ) ማኘክ አይችልም በሚል አዋቂን ሥጋ እንዳይበላ መከልከል ነው፡፡ማርክ ትዌይንይህች ዓለም የሌላ ፕላኔት ሲኦል ሳትሆን አትቀርም፡፡ አልዶስ ሁክስሌይከመርህዎች በላይ ለጥቅሞቹ ዋጋ የሚሰጥ ህዝብ ሁለቱንም ያጣቸዋል፡፡ዲዋይት ዲ. አይዘአንአወር ህይወት አስደሳች ነው፡፡ ሞት ሰላማዊ ነው፡፡ አስቸጋሪው ሽግግሩ…
Saturday, 21 March 2015 10:08

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ፀሐፊ፤ የበለጠ ገንዘብ እንዴት አገኛለሁ ሳይሆን ብዙ አንባቢያን ጋ እንዴት እደርሳለሁ ነው ማለት ያለበት፡፡ ብሪያን አልዲስ ታሪክ ፀሐፊ ይመዘግባል፤ ልብ ወለድ ፀሐፊ ይፈጥራል፡፡ ኢ.ኤ.ፎርስተርበአርታኢዎች ወይም በሃያሲያን አስተያየት አትዘን፡፡ እነሱ የጥበብ ትራፊክ ፖሊስ ናቸው፡፡ ጊኒ ፎውለርግንብን በመሬት ላይ ከመገንባት ይልቅ በአየር…
Monday, 16 March 2015 09:53

ሞልትዋል ብላቴና

Written by
Rate this item
(7 votes)
(በአዲስ አድማስ 15ኛ ዓመት የግጥም ውድድር 2ኛ የወጣው ግጥም)ነበር ፍጹም ጨቅላ በጥቁር አፈር ላይ በጥቁር ተፀንሶጥቁር የወለደው ጥቁር ስጋ አልብሶ፣ ነበር ብላቴና ከጥቁር ገላ ውስጥ ነጭ ወተት ግቶ አጥንቱ የጸና የቆመ በርትቶ፣ ነበር ደቀ መዝሙር ጥቁር ብላቴናበነጭ ጠመኔ በጥቁር ሰሌዳ…
Wednesday, 11 March 2015 11:42

የሂስ ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ሂስ የተወለደው ከጥበብ ማህፀን ነው፡፡ቻርልስ ቦውድሌር (ፈረንሳዊ ገጣሚ) የሚችሉ ይሰራሉ፡፡ የማይችሉ ይተቻሉ፡፡ (ምንጩ ያልታወቀ)አንተ እንደምትፈልግ ፃፈው፡፡ ሃያሲ እንዴት የተሻለ ልትፅፈው ትችል እንደነበር ለዓለም ያስረዳልሃል፡፡ኦሊቨር ጎልድስሚዝ(አየርላንዳዊ ፀሃፊ፣ ገጣሚና ሃኪም)ለሃያሲ ስንዝር ከሰጠኸው ቲያትር ይፅፋል፡፡ ጆን ስቴይንቤክ (አሜሪካዊ ፀሐፊ)ምላስህ የተሳለ ከሆነ ጉሮሮህን ይቆርጠዋል፡፡…
Tuesday, 03 March 2015 14:38

አዲስ አድማስ

Written by
Rate this item
(28 votes)
Monday, 02 March 2015 10:20

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
በሁለት ድንጋይ ልሰህ እንዳትጨርሰኝ - እጅግ አልጣፈጥኩም አንቅረህ እንዳትተፋኝ - እሬት ብቻ አልሆንኩምሁሌም እባብ ሆኜ - በልቤ አልተሳብኩም እንደእርግብ ታምኜም - ከታዛ አልበረርኩምበሁለት ድንጋዮች -አንዲት ወፍ ልመታ አነጣጥሬያለሁ - እየኝ በለዘብታ፡፡ ንገረኝ ሳኩራእንደ አገሬ አደይ ቀለመ ደማቁ እንደ መስኩ ንጣፍ…
Page 11 of 21