የግጥም ጥግ
አድረን ልንገናኝ….ነግቶ ልትመጪልኝ….ለአንድ ቀን ባጣሁሽ፣በዚሁ ቀን ብቻ - ብዙ ቀን ናፈኩሽ፡፡ማዕድኑ ሰውእግዜር አመዛዝኖ፣ከአፈሩ ዘግኖ፣መሬት ላይ በትኖ…‹‹ሰው ሁን›› ካለው ወዲህ…መኖር ያልደፈረ…መሞት ያልጀመረ…ለአንዱም ያልበቃ፣በአንዱም ያልነቃ፣ስንት አለ ጥሬ ዕቃ!?የሴት ልጅ ነኝየሴት ልጅ መባሌ - ቂም አያስይዘኝም፣ምክንያቱም አባቴ - አላረገዘኝም፡፡ በገጣሚ ሲሳይታደሰ /ዘ-ለገሐሬ/
Read 2493 times
Published in
የግጥም ጥግ
ብቻ አንድ ጊዜ ፈገግ በል!ነ.መሙት - ዓመት በቃል አይገባም፡፡ ቢሆንም አሴ ቢሆንም፤ በመንፈስ ፅናት ውስጥ‘ኮ በመንፈስ ጽዳት ውስጥ‘ኮ ጊዜም ቦታም ተነው ቢያልቁ፣ ድምፅ አለ ሩቅ እሚያግባባ! የሚናገር ልሣን አለ፣ ያገርን ፈገግታና ዕንባ! ነብስ - አጥንት ድረስ ዘልቆ፣ ዕውነቱ ሲያስቡት ቢያምም…
Read 4711 times

Read 1754 times

Read 1870 times
Published in
የግጥም ጥግ
አዲስ ሐሳብ አፈለቁ ሳይደብቁ የኔ ምኒልክ ይስሙኝ ይህን ውብ ቦታ አገር ስጡኝ ቤት ልሥራ ጌታዬ ባፋጣኝ ይህችን አዲስ አደይ አበባ አዩልኝ የፍንፍኔ ውበት አይሎ የጣይቱስ ያገር ጥያቄ መች ተዘሎሕይወት አገር አበባበፍል ውኃ ዳርቻ ተገነባይህች አደይ አበባስመ ውልደቷ በዓለም ዙሪያ አስተጋባየእኛይቱ…
Read 2288 times
Published in
የግጥም ጥግ
“የታሪክህ አፅም ተቆፍሮ ቢወጣ፤ ቀን የጣላት፣ ዘውድ ናት የደፋሃት ባርኔጣ የማንነትህ ዙፋን ነው በርጩማህንም ነፃ አውጣ፣ ሥርወ - ቤትህን አውጅ ጐጆህ ሀገር ትውጣ ሳትነግሥ እንዳትሞት አንጋለህ ሳትቀጣ ብድርህን ሳትመልስ ወግረህ ሳትቆጣ”…እያለ ከሚያዝህ ከዚያ ውዥንብር መንፈስ፣ ቀልብያህ ሳትድን ነፍስህ ሳትፈወስ፣ ማንዴላን…
Read 1881 times
Published in
የግጥም ጥግ