ነፃ አስተያየት
በልጅነታቸው ፖለቲከኛ የመሆን ህልም አልነበራቸውምወንድሞቻቸው በሙሉ ከመጀመሪያ ድግሪ በላይ የተማሩ ናቸውጠ/ሚኒስትሩ ለእናታቸው የተለየ ፍቅር አላቸውባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ በ385 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ ቦሎሶሶሬ ወረዳ ሶሬ አምባ ቀበሌ ውስጥ የተገኘሁት ለሌላ የስራ ጉዳይ ነበር፡፡ እንደሚታወቀው…
Read 14096 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የምግብ ዘይት ንግድ በጥቂት ኩባንያዎች ተይዟል” የሚል ውንጀላ የሚያዘወትረው መንግስት፣ “በዚህም ምክንያት ተጨማሪ ቁጥጥርና ጣልቃገብነት ያስፈልጋል” የሚል መከራከሪያ ያቀርብ ነበር።አሁን ግን፣ ከደርዘን በላይ ኩባንያዎችን ከምግብ ዘይት ንግድ በማስወጣት፣ ለ4 ኩባንያዎች ብቻ ፈቀደ።“በገዢው ፓርቲ የተቋቋሙ የንግድ ድርጅቶች፣ ከመንግስት አንዳችም ልዩ ጥቅም…
Read 2812 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መንግስት ሁሉም ላይ ገናና ሆነ”፤ “ኢንቨስትመንትና የገበያ ኢኮኖሚ አልተስፋፋም የኢትዮጵያና የቻይና መንግስታት፣ “በመሃላችን ነፋስ እንዳይገባ” የሚሉ የቅርብ ወዳጆች ይመስላሉ። አንዱ የሌላኛውን ስም በክፉ አያነሳም። አንዱ ሌላውን የሚያስከፋ ቃል አይወጣውም (ኢህአዴግ በአፍላ የስልጣን ዘመኑ፣ የያኔው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ከተናገሯት አንዲት…
Read 3479 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዘንድሮ ምርጫ ለወሬአላመቸም (ለኢህአዴግም ለተቃዋሚም) በመንግስት ማዲያ በተደጋጋሚ ተነግሮናል “የህዝቡ የዲሞክራሲ ግንዛቤ እየዳበረ እንደመጣ በዘንድሮው ምርጫ ታይቷል”፡፡ እንዴት ነው የታየው?ከተመዝጋቢ መራጮች መካከል፣ 93% ያህል ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ይህም ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለአለም ሁሉ በአርአያነት የሚጠቀስ ነው ተብሏል - በመንግስት ሚዲያ፡፡ “በእጅ…
Read 1673 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሰሞኑን ‹‹የዳኛቸው ሐሳቦች›› በሚል ርዕስ ያሳተምኩትን መጽሀፍ ተከትሎ በየቦታው አቧራ ተነስቶ ከርሟል፡፡ በርካቶችም የአቧራውን ጭስ ብቻ በመከተል ተቧድነዋል፡፡ እኔም እውነታው ብዙ ነገር ስለሚያናጋ ይህንን ጽሁፍ እስከምጽፍበት ጊዜ ድረስ አተካራ ውስጥ ላለመግባት ሞክሬያለሁ። በሌላ በኩል ከእውነታውና ከምጠብቀው ፍጹም የተቃረነ ነገር ስለገጠመኝ…
Read 2963 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 20 June 2015 10:47
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ንጉሥ “አያ አምበሶ ታሟል እና ሄደን እንጠይቀው” ብለው የዱር አራዊት እመት ጦጢትን ይነግሯታል፡፡ እመት ጦጢትም፤ “እስቲ እናንተ ቀደም ብላችሁ ሂዱ፡፡ እኔ፤ አያ አምበሶ የሚመገበውን ምግብ ለማዘጋጀት የሚጠቅመውን ራሺን ልሸማምት” አለቻቸው፡፡ የዱር አራዊቱ ወደ አያ አምበሶ ሄዱ፡፡ ጦጢት ወደ ኋላ ቀርታ ዝም ብላ የሚሆነውን ታዳምጥ ጀመር፡፡ የዱር አራ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
በቱርክ ባለሀብቶች በሚመሩት ፋብሪካዎች የተቀጠሩ ሠራተኞች የመብት ረገጣ ይደርስብናል አሉ በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስተባባሪነት ሰሞኑን ለሶስት ቀናት የዘለቀ፣ ከአዲስ አበባ ተነስቶ አዳማን ያካለለ የፋብሪካዎችና ኢንዱስትሪ ተቋማት ጉብኝት ተካሂዶ ነበር። ጉብኝቱን የጀመርነው ከአንድ ወር በፊት ተመርቆ በምርት ሂደት ላይ የሚገኘውን…
Read 2003 times
Published in
ነፃ አስተያየት