ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
ከ“አነስተኛና ጥቃቅን” ተነስቶ፤ ዛሬ የአለማችን ባለ ሃብት ሆኗል! እንደ ቻይና ወጣቶች በቢል ጌትስ የቢዝነስ አርአያነት ለብልጽግና እንጥራለን? ወይስ እንደ ለማኝ በቢል ጌትስ ምጽዋት ተማምነን እጅ እንስማለን?“የአገሬ ሰውና የአገሬ መንግስት ይመሳሰላሉ፤ ራሳቸውን ጠልፈው መጣል ይቀናቸዋል” በሚል ርዕስ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አድማስ…
Rate this item
(15 votes)
ባለፈው ሳምንት አዲስ አድማስ ጋዜጣ “ጦማሪያኑና ጋዜጠኞቹ በሽብርተኝነት ተከሰሱ፤ ተከሳሾቹ ከግንቦት ሰባትና ከኦነግ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ተገለፀ” በሚል ርዕስ በፊት ለፊት ገጹ ያወጣውን ዘገባ ሳነብ የተሰማኝ ድንጋጤና ሃዘን ይህ ነው የማይባል ነው፡፡ አዕምሮዬ ደጋግሞ ከጦማሪያኑ መካከል አንዷ የሆነችውንና በአሁኑ ሰዓት…
Rate this item
(9 votes)
. ተመራቂ ወጣቶችን ወደ ቢዝነስና ወደ ሥራ ፈጠራ ለማነሳሳት የሚጣጣር መንግስት፤ የቢዝነስ ሰዎች “አጭበርባሪ፣ ስግብግብና ኪራይ ሰብሳቢ ናቸው” እያለ ያንቋሽሻቸዋል። እዚያው በዚያው የራሱን ጥረት ራሱ ያመክነዋል። . አገሪቱ ከድህነት ተላቃ ማደግ የምትችለው በትርፋማ የቢዝነስ ሰዎች ጥረት ነው የሚል መንግስት፤ የራሱን…
Rate this item
(24 votes)
በተለያዩ ድረ-ገፆች በኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሚያንሸራሽሩት ሃሳብ ይታወቃሉ፡፡ ስለ ኢትዮጵያኒዝም፣ ስለ ፓንአፍሪካኒዝም እንቅስቃሴዎች የተለያዩ ምልከታዎችና ምክረ ሃሳቦችን በማቅረብ ተሰሚነት ካላቸው ኢትዮጵያዊያን ምሁራን አንዱ ናቸው - ፕ/ር ማሞ ሙጬ፡፡ ሰሞኑን ጐንደር ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተበትን 60ኛ አመት በዓል ሲያከብር “Towards Innovative…
Rate this item
(12 votes)
ሰሞኑን በመገናኛ ብዙሃን በጣም አነጋጋሪና አስገራሚ ከነበሩ ርዕሰ ጉዳዮች ውስጥ የአቶ ሣሙኤል ዘሚካኤል እጅግ መረን የለቀቀ የውሸት መረጃና መግለጫ መጋለጡ፣ አንዱና ዋናው ነበር ለማለት ይቻላል፡፡ ግለሰቡ እጅግ ለማመን የሚያስቸግሩ ታምራቶችን ሁሉ እንደ ጉድ እያንዶሎዶለ በየመድረኩ ሲሰብክ “አረ ቆይ ቆይ…እዚች ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ነፃ ፕሬስ ተወልዶ አድጎበታል ከተባለችው የዴሞክራሲ ሀገር ጀምሮ ትከሻ - ለትከሻ ሲገፋፉመ ካብ - ለካብ ሲተያዩም መቶ አመታትን ያህል ቆጥረዋል፤ መንግስትና ፕሬስ፡፡ እኛ ሀገር ደግሞ አቧራ ለብሳ፣ አመድ ተንተርሳ ከኖረችበት መቃብር ውስጥ ብቅ ብትልም፣ ለሃያ ዓመታት ያህል እድሜ ብትቆጥርም፣ ዛሬም…