ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
· የቀኑ መንግሥት ይገነባል፤ የማታው መንግሥት ያፈርሳል”· “አዛውንት ፖለቲከኞች ወደ ማማከር ሥራ ቢገቡ እመርጣለሁ”· “እኔ ብቻ ነኝ ትክክለኛ የሚለው ግትርነታችን ይቆጨኛል”የ60ዎቹ ትውልድ አባል ናቸው፡፡ በአገራችን ከተቋቋሙ የመጀመርያዎቹ ፓርቲዎች አንዱን ከመሰረቱት ውስጥ ይጠቀሳሉ፡፡ የኢህአፓ ሁለተኛው ሰው ነበሩ፡፡ ፓርቲውን በህቡዕ መርተዋል -…
Monday, 03 December 2018 00:00

ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች

Written by
Rate this item
(5 votes)
ይድረስ ከምወዳችሁ የሀገሬ ሰዎች፡፡ እኔ ደህና ነኝ። እንደምን ሰንብታችኋል፡፡ ኑሮስ እንዴት ይዟችኋል። የቅዱሳን ጸሎት -ዱኣ ይሁናችሁ፡፡ ሰላም፣ ፍቅር እና ማስተዋል አይንሳችሁ፡፡ የአባቶች ዱኣ ጸሎት ይጠብቃችሁ፡፡ ‹‹ኤባ›› አባገዳ ሰላሙን ያብዛላችሁ። የአምላክ በረከት፣ ፀጋና ረድኤት አይራቃችሁ። አቦ የኢትዮጵያ አምላክ ብልጽግና እና አንድነቱን…
Rate this item
(8 votes)
• በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሠረት ይቅርታና ምህረት አያሰጥም• ህገ መንግስቱ ባልተሻሻለበት ሁኔታየሚደረጉ የአዋጅ ማሻሻያዎች መድረሻቸው አይታወቅም• የምርጫ አዋጁ፤ የፓርቲ ሃብቶች መኖራቸው ከተረጋገጠ፣ ወደ ህዝብ ይመለሳሉ ይላልከሰሞኑ በሰብአዊ መብት ጥሰትና በሙስና በተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት ላይ እየተወሰደ ያለውን…
Rate this item
(0 votes)
ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት “ዩኒቨርሲቲዎቻችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወይስ ከፍተኛ የዝርፊያ ተቋማት?” በሚል ርእስ አንድ መጣጥፍ አዘጋጅቼ ነበር፡፡ የዚያ ጽሁፍ ዋነኛ ትኩረት በዩኒቨርስቲዎቻችን እየተፈጸመ ባለው “ምሁራዊ ምዝበራ” ላይ ቢሆንም፤ ምዝበራውን ስለሚዘውሩት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች አሿሿምም ጥቂት ነጥቦችን ጠቅሼ ነበር፡፡ያንን ጽሑፍ ባዘጋጀሁበት…
Rate this item
(2 votes)
(የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊው ቃለ ምልልስ) • የጀርመን ህገ መንግስት፤ የፌደራል ስርአቱን ለማፍረስ መወያየት እንኳ አይፈቅድም• ህገ መንግስታችን የሰራነውን ቤት በፈለግን ጊዜ ለማፍረስ የሚፈቅድ ነው• የፌደራል ስርአትን እንፈልጋለን፤አሁን ያለው አይነት ግን አይደለም• ነፃ የዲሞክራሲ ተቋማት እውን ሆኖ ማየት ትልቁ ዓላማችን ነውአርበኞች…
Rate this item
(1 Vote)
· ባለፉት 27 ዓመታት በሰብአዊነት ላይ የተፈፀመው ወንጀል ከደርግ የሚተናነስ አይደለም· የዩኒቨርሲቲ መምህራን ለህግ ማሻሻያ ም/ቤት በራሳቸው ተነሳሽነት አስተዋፅኦ አድርገዋል· መንግስት በህግ መገዛትን እንዲለምድ ጭምር ማስገደድ አለብንየጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር ሥልጣን ከያዘ ወዲህ ከተጀመሩ የለውጥ እርምጃዎች አንዱ በፍትህ ስርአቱ…