Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
በኮተቤ ኮሌጅ ለምዝገባ ዘግይተው አንድ ቀን ያለፈባቸው ተማሪዎች አላግባብ እንደተጉላሉ የሚገልፅ ፅሁፍና ትችት ባለፈው ሳምንት በአንድ ተማሪ መቅረቡ የሚታወስ ሲሆን፤ ትችቱ ቅንነት የጎደለውና የተዛባ ነው በማለት ኮሌጁ አስተባብሏል።ፅሁፉ የተዛቡ መረጃዎችን የሚያቀርበው ከመጀመሪያው አረፍተነገር አንስቶ ነው ብለዋል - የኮሌጁ የሪጅስትራል ክፍል…
Rate this item
(5 votes)
ኢትዮጵያ ህዝቦችዋም እንቆቅልሽ የሆነች ሀገር ነች፡፡ ሰሞኑን በየሃ ተገኘ የተባለው እና ወደፊትም በአርኪዎሎጂ ምሁራን የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶች የእኛን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ታሪክ የሚቀይር አመለካከት እንደሚፈጥር እጠረጥራለሁ፡፡ በኢትዮጵያ፤ የራሷንም ሆነ የቀሪውን ዓለም የታሪክ ክፍተቶች የሚሞሉ ቅርሶች ከመሬት በታች እንደሚገኙ እገምታለሁ፡፡ የእኛ…
Rate this item
(0 votes)
ክሪስ ሄጅስ የTruthdig.com ቋሚ አምደኛ ነው፡፡ ሄጅስ የሀርቫርድ ዲቪኒቲ ስኩል ምሩቅ ሲሆን ሃያ ዓመታት ገደማ የኒውዮርክ የውጭ ዜና ተላላኪ ሆኖ የሰራ ፀሀፊ ነው፡፡ በቅርቡ ከፍ ሲል በተጠቀሰው ድረ ገፅ ‘Why the elites are in trouble’ በሚል ርዕስ የኒውዮርክ ከተማ የተቃውሞ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያው መንግታዊ ፋብሪካ ለ25 አመታት በተከታታይ ከስሯል - ሰሞኑን ኢዜአ እንደዘገበው። በቻይና ሲከስሩ የቆዩ የመንግስት ፋብሪካዎች እየተዘጉ በየአመቱ በሺ የሚቆጠሩ አመፆች ይፈጠራሉ። በምስራቅ ጀርመን፤ በመንግስት ፋብሪካ የተሰሩ መኪኖች አገልግሎት ሳይሰጡ እየተበላሹ ያስቸግሩ ነበር። በህንድ መንግስት ተቋቁሞ የነበረ የማዳበሪያ ፋብሪካ ምንም…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያው መንግታዊ ፋብሪካ ለ25 አመታት በተከታታይ ከስሯል - ሰሞኑን ኢዜአ እንደዘገበው። በቻይና ሲከስሩ የቆዩ የመንግስት ፋብሪካዎች እየተዘጉ በየአመቱ በሺ የሚቆጠሩ አመፆች ይፈጠራሉ። በምስራቅ ጀርመን፤ በመንግስት ፋብሪካ የተሰሩ መኪኖች አገልግሎት ሳይሰጡ እየተበላሹ ያስቸግሩ ነበር። በህንድ መንግስት ተቋቁሞ የነበረ የማዳበሪያ ፋብሪካ ምንም…
Rate this item
(0 votes)
ነገሩ እንዲህ ነው፤ በ2004 የትምህርት ዘመን የዲፕሎማና የዲግሪ መርሀ ግብር፤ የምዝገባ ቀን ጥቅምት 4 እና 5 መሆኑን፤ ኮሌጁ በማስታወቂያ አስነግሯል - ለሁለተኛና ለሶስተኛ አመት ተማሪዎች፡፡ ብዙዎችም በእነዚሁ ቀናት ተመዝግበዋል፡፡ አንድ ቀን ያለፈባቸውና ያልተመዘገቡ ተማሪዎችስ? በየትኛውም አገር፤ በየትኛውም የትምህርት ተቋም፤ መደበኛው…