ነፃ አስተያየት
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን በዘመነኛ ስሙ ኢትዮ-ቴሌኮም በቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ በሐገራችን የሚሰጡ ማናቸውንም ግልጋሎቶች በብቸኝነት የሚሰጥም የሚነሳም ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ ካለው ዘርፈ ብዙ ግልጋሎትና ጠቀሜታ አንጻርም ስሙ ግዘፍ ነስቶ ለዘመናት ዘልቋል፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰጠን ባለው ዘመን አመጣሽ የቴክኖሎጂ አቅርቦት መንስኤነት…
Read 7637 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ስለ ዋጋ ንረትና ስለ ኑሮ ውድነት ስናወራ ስንት አመታችን? መሬት በራሷ ዛቢያ እየተሽከረከረችና ፀሃይን እየዞረች፤ እኛም በዋጋ ንረት እንዝርት እየሾርን፤ በኑሮ ውድነት ምህዋር እየዞረብን አመታት ተቆጠሩ፡፡ ቢሆንም ግን፤ ልንለምደው የቻልን አልመሰለኝም፡፡ ነጋ ጠባ፤ ቅሬታና ስሞታ፤ ተቃውሞና አቤቱታ፤ ምክርና ውትወታ ...…
Read 6859 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሰነዶቼ ተሰርቀው በዊኪሊክስ ተሰራጩብኝ - የአሜሪካ መንግስትሰነዶቹ እውነተኛ ሰነድ መሆናቸው ያጠራጥራል - የኢቲቪ የህትመት ዳሰሳኢቲቪ ከዊኪሊክስ ጋር ፀብ ለመግጠም ሲንደረደር ያየነው በሰሞኑ የህትመት ዳሰሳ ፕሮግራሙ ነው፡፡ ከፀቡ ጋር አብሮ ሲነሳ የነበረው ጉዳይ፤ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ስለ ሱዳን መንግስትና ስለ ፕሬዚዳንት…
Read 6159 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ታሪክያለፈውንለመገምገምየሚመጣውን በወጉ ለመተለም የሚያገለግላል የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ነው፡፡ የታሪክ ተመራማ ሪያን ወይም ጸሐፍቱ በልዩ ልዩ ምክንያቶች በተጽኖ ስር ሊወድቁ ስለሚችሉ ፍጹማዊ ወይም ትክክለኛ ታሪክ ለማግኘት አዳጋች ነው፡፡ ታሪክን ፍጹማዊ ማድረግ ባይቻል እንኳን ፍላጎቱና ገለልተኝነቱ ካለ የተለያዩ መረጃዎችን በመሰብሰብ፣ በማጥናት፣ ሚዛናዊነት…
Read 7499 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መስከረም፣ 2030 ዓ.ምአዲስ አበባአራት ኪሎ ጋዜጣ ተሳልጬ (ተከራይቼ) ለማንበብ ተራ በመጠበቅ ላይ ነኝ፡፡ የግል ጋዜጣ እና ጋዜጠኛ ተቀዶና ተሰዶ አልቋል፡፡ የአገሬዉን ህዝብ ለማቅናት ሀላፊነቱ ሙሉ በሙሉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጫንቃ ላይ ወድቋል፡፡ ይህ ነባር ጋዜጣ የተጣለበትን ሰፊ የሕዝብ አደራ ለመወጣት…
Read 7697 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዓመቱ ድንቅ - በኢትዪጵያን አይዶል፣ የታዳጊ ሃና ግርማ ድምጽየዓመቱ እፎይታ - መብራት ብርት ጥፍት ማለቱ (ጠፍቶ አለመቅረቱ)የዓመቱ ቅዠት - የዋጋ ቁጥጥርና የራሽን ወረፋ (ጓድ፣ጓድ - የኮሙኒዝም ፕሪቪው)የዓመቱ ኅብረት - ፖርላማ፣ ቢዝነስ፣ ዘፈን፣ አትሌቲክስ፣ ኑሮ ወዘተ በጋራ መፍዘዛቸውየዘንድሮ ነገር! ለህዳሴ ግድብ…
Read 5405 times
Published in
ነፃ አስተያየት