ነፃ አስተያየት
• ከተሞች፣ የእድገት ተስፋዎች ናቸው፡፡• ኢንዱስትሪ አልባ ሲሆኑ ግን፣ ተቀጣጣይ ጭድና ማገዶ ናቸው (ለአመፅና ለትርምሰ የተመቹ)፡፡• የፖለቲካ ምርጫ ጥሩ ተስፋ ሊሆን ይቻላል• ህግ አክባሪነት የጎደለውና በዘር መቧደን የገነነበት ምርጫ ግን፣ እልፍ አእላፍ እሳቶችን ለመለኮስ ሰበብ ይሆናል፡፡• የመገናኛ አውታሮች? ኢንተርኔትና እነፌስቡክ…
Read 1488 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት አረመኔያዊ አገዛዝ ለመላቀቅ ባደረገችው የትግል ምጥ፣ “የለማ ቡድን” የተባለ የድንገቴ ልጅ ታቀፈች፡፡ ይህ ቡድን አለ ወይስ የለም የሚለው ራሱ ሲያጠራጥር ነበረ፡፡ መኖሩ ከተረጋገጠ በኋላ ደግሞ ከህወሃት ባርነት ነፃ የመሆን አለመሆኑ ነገር ብዙ ሲያከራክር ቆየ፡፡ ከህወሃት ነፃ መሆኑን…
Read 1398 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Sunday, 24 February 2019 00:00
ወደ ዜግነት ፖለቲካ መሸጋገሪያው ድልድይ፣ ሀቀኛ የማንነት ፖለቲካን ማራመድ ነው!!
Written by ሀብታሙ ግርማ (በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል)
እንደ መግቢያዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሊቀ መንበርነት የሚመሩት ኦዴፓ፤ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፤ የፌዴራሊዝም ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ ነው ብሏል። በዚህ አቋም የማይስማማ የህብረተሰብ ክፍል ወይም የፖለቲካ ቡድን ይኖራል፤ ድሮም ነበር፤ ወደፊትም ይኖራል፡፡ ከጉዳዩ ጋር ተያይዞ ለየት ያሉብኝን ሁለት ነገሮች ልጥቀስ።አንደኛ ማንነትን መሠረት…
Read 6984 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ኢትዮጵያችን በፖለቲካ ጣሯ ላይ የኢኮኖሚ ደዌ የደረበች ጎስቋላ ሃገር ነች፡፡ “አፍርሻት ልፍረስ” የሚለው የፖለቲካ ዛሯ ተሻለው ሲባል የሚብስበት መሆኑ ብቻ አይደለም ክፋቱ፣ ኢኮኖሚዋንም ይዤ ልሙት ማለቱ እንጂ፡፡ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ሲጠፉም ሲለሙም አብረው የሆኑ መንትያዎች በመሆናቸው፣ አንዱን ለይቶ ጤናማ ማድረግ አይቻልም።…
Read 2351 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከልጅነት እስከ እውቀት ያለው ማንነታችን ፣ በንኡስ ማንነቶች ተደራርቦ የሚዳብርና በአብዛኛው በማሕበራዊ ስምምነቶች ላይ ተመስርቶ የተገነባ (Socially Constructed) ውስብስብ የእኛነታችን መገለጫ ነው። በመሆኑም ለተለያዩ ተራዛሚና አልላቀቅ ብለው ለሚጣቡ ማሕበራዊ ግጭቶች (Intractable Conflict) ያጋልጠናል። በአገር ዜግነት ውስጥ ያሉ ብሔር ብሔረሰብነት በዐመታት…
Read 5439 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“በትግራይ ምንም የተቀመጠ አዲስ አቅጣጫ የለም” የቀድሞ የህውሓት አንጋፋ ታጋይ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የአረና ትግራይ አባል የሆኑት ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ፤ ከሰሞኑ44ኛው የህውሓት ምስረታ በዓል በመቐለ ሲከበር ተጋባዥ ከነበሩ እንግዶች አንዷ ነበሩ፡፡ከ18 ዓመታት መለያየት በኋላ ከህውሓት አመራሮች ጋር በዓሉን ያከበሩት ወ/ሮ…
Read 1903 times
Published in
ነፃ አስተያየት