ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ በየጊዜው ትንተና በመስጠት የሚታወቁት አንጋፋው የህወሓት መሥራችና የቀድሞው የአየር ሃይልአዛዥ ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ ሃይማኖት፤ በትግራይ “ህገ መንግስቱ ይከበር” እንቅስቃሴ፣ በሰሞነኛው የአቦይ ስብሃት አወዛጋቢ ንግግር፣ በፓርማበጸደቀው የማንነትና ድንበር ኮሚሽን --- ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር…
Rate this item
(3 votes)
 ይህ ጽሁፍ በሁለት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል። አንደኛው ጉዳይ የሙያ ማህበራትን የሚመለከት ሲሆን፤ ሁለተኛው ጉዳይደግሞ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ይመለከታል፡፡ እነዚህ ሁለት ተቋማት ማህበረሰባዊ ጥያቄዎች የሚመከርባቸውና የሚዘከርባቸው ተቋማት ናቸው፡፡ ተቋማቱ በአሁኑ ወቅት ምን ሁኔታ ላይ ነው ያሉት? ምንስ ማድረግ ነበረባቸው? ታሪካዊ ዳራቸውን…
Rate this item
(11 votes)
 ኢትዮጵያ ውስጥ፣ በጣም ከባዱ ስራ ምንድነው? ሰላም ማግኘት? ከድህነት መገላገል? ነፃ ምርጫ ማካሄድ?... ምኑ ተጠርቶ ምኑ ይቀራል! አብዛኛው ስራ እንደ ትልቅ ሸክም ሆኖ የሚታየንና መከራ የሚሆንብን ግን፣ በተፈጥሮው ከባድ ስራ ስለሆነ አይደለም። ስራው ከባድ ባይሆን እንኳ፣... በዚህም በዚያም ብለን፣ ከላይም…
Rate this item
(2 votes)
አዲስ አድማስ ቢሮ ማቅናት ነበረብኝ፡፡ ነገሩ ግን እንዳሰብኩት ቀላል አልነበረም፡፡ ዕለቱ ረቡዕ ነበር። መንገዱ ቀይ የማዕረግ ልብስ በለበሱ የወታደራዊ ማርሽ ሙዚቀኞች ተሞልቷል፡፡ የሚቀመስ ነገር ባፌ አደረግኩና ታክሲ ለመያዝ ሞከርኩኝ፡፡ የማታይሰብ ነበር፡፡ ለታክሲ ወረፋ የሚጋፋው ህዝብ ቁጥር ህልቆ መሣፍርት የለውም፡፡ በፊንፊኔ…
Rate this item
(6 votes)
• የብሔር ፖለቲካ ሁልጊዜ ጥርጣሬን እንጂ መተማመንን አያመጣም • ሁላችንም የምንመኛትን ኢትዮጵያ፣በተናጠል በመሯሯጥ አንፈጥራትም • እርቁ ለወጣቶቻችን የሞራል ልዕልናን የሚያመጣ መሆን አለበት • እርቅ ለከባድ ወንጀል አቋራጭ ማምለጫ መሆን የለበትም የኢትዮጵያ መንግስት የብሔራዊ እርቅና መግባባት ጥያቄ በተነሳ ቁጥር “የተጣላ የለም”…
Rate this item
(5 votes)
 የቤት ችግር ቢኖርብንም ገበሬ አፈናቅለው አንድ ክንድ መሬት አይስጡን!! ከአብዱራህማን አህመዲን፤ (የቀድሞ የፓርላማ አባል) ክቡር ሆይ!የአክብሮት ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡ ዛሬ ይህቺን ማስታወሻ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በዚህ ወቅት ባለዎት ስልጣን ለከተማችን አዲስ አበባ መስራት የሚገባዎትን በተመለከተ የማውቃትን ሃሳብ ለመወርወር በማሰብ ነው - ‘ያለውን…