ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ሁሉም የኔ ናት የሚላት፣ የሁሉም አገር መሆን አለባት የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ መደበኛ የእስር ጊዜውን ጨርሶ ሊወጣ አንድ ወር ከ18 ቀናት ሲቀሩት ባለፈው ሰኞ የካቲት 26 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር ተለቋል፡፡ ለእስር ስላበቃው ጉዳይ፣ስለ ማረሚያ…
Rate this item
(0 votes)
ለ 5 ዓመታት ተቋርጦ ቆይቷል የሕንፃ ግንባታው ለአምስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የርእሰ አድባራት ወገዳማት አኵስም ጽዮን ማርያም ቤተ መዘክር ግንባታ ለማስጀመር፣ የ160 ሚሊዮን ብር አዲስ ውል ተፈረመ፡፡ጨረታውን በአዲስ መልክ በማውጣት፣ ባለፈው የካቲት 12 ቀን የግንባታ ኮሚቴው ዋና ሰብሳቢ ብፁዕ አቡነ…
Rate this item
(6 votes)
“--ሐገራችን የቤተ ክርስቲያን ሻኩራና የቄሶች ጽናጽል፤ የመስጊድ ሙዐዚኖች አዛን፣ የጀማ መንዙማ፤ የህጻናት የቡረቃ ጩኸት፣ የትምህርት ቤት ደወል፣ የጎረምሶች እና የኮረዳዎች የፍቅር ዜማ፤ የገጣሚዎች ቅኔ እንጂ የጥይት ጩኸት፣ የሙሾ እና የረገዳ ራሮታዊ ድምጽ የሚሰማባት ሐገር እንዳትሆን ማድረግ ይኖርብናል፡፡ ሐገራችንን የሰይፍ ሳይሆን…
Rate this item
(0 votes)
• ሃሳብ በሃሳብ እንዲሸነፍ እንጂ ሃሳብ በኃይል እንዲመታ መደረግ የለበትም • አገዛዙ፣ የአገራችን ጉዳይ ያገባናል ከሚሉ ወገኖች ጋር መመካከር አለበት • ”እኔ ብቻ ልምራ” ማለት መታከምና መፈወስ ያለበት ደዌ ነው • *የፖለቲካ ትግል ራስን ማዳን ሳይሆን ዓላማህን ማዳን ነው ሁለት…
Rate this item
(6 votes)
መንደርደርያየቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እንዳሉት፤ “ዴሞክራሲ የህልውና ጉዳይ ነው”። እዚህ አባባል ላይ ከፊቱ መጨመር ያለብን “እውነተኛ” የምትል አንዲት ቃል ብቻ ነው፡፡ በትክክልም እውነተኛ ዴሞክራሲ የህልውና ጉዳይ ስለሆነ ከልማትም በፊት ቅድሚያ ሰጥተን ልንሰራው፣ ከልማትም በላይ ዋጋ ከፍለን ልንጠብቀው የሚገባ እሴት…
Rate this item
(2 votes)
• አሁን የሚያስፈልገን የአስቸኳይ ጊዜ አንድነትና ፍቅር ነው • ማረሚያ ቤት መታረሚያ ቦታ እንጂ መሰቃያ መሆን የለበትም • የጋዜጠኝነት ሙያ እዚህ የደረሰው በጋዜጠኛው ብርታት ነው • የሽብርን አስከፊነት እኛ ኢትዮጵያውያን አሳምረን እናውቀዋለን ከሰሞኑ ከእስር ከተፈቱት ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆነው ጋዜጠኛ…