ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ፣ አማራና በደቡብ ክልል ጌድኦ ተከስቶ በነበረው ግጭትና ተቃውሞ ላይ ያቀረበውን የምርመራ ሪፖርት መነሻ በማድረግ፣ በሪፖርቱ ላይ የገለልተኝነትና የሃቀኝነት ጥያቄዎች ተነስተውበታል፡፡ ዓለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የኮሚሽኑን ሪፖርት አልተቀበለውም፡፡ የተባበሩት መንግስታት…
Rate this item
(3 votes)
በ8ኛው የኢህአዴግና ተቃዋሚዎች የድርድር ቀጠሮ ላይ ከመድረክ፣ሠማያዊ ፓርቲና መአህድ በስተቀር “ያለአደራዳሪ ድርድር የለም” በሚል ከድርድሩ ለመውጣት ዳር ዳር ሲሉ የነበሩ ተቃዋሚዎች ወደ ድርድሩ የተመለሱሲሆን “ድርደሩ ከተደራዳሪ ፓርቲዎች በተመረጠ ቋሚ ኮሚቴ ይመራ” በሚል ሃሳብ ከስምምነት ላይ መደረሱታውቋል፡፡ ድርድሩ የሚካሄድበት አዳራሽም አፍሪካ…
Rate this item
(3 votes)
 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም ከፖለቲካና ከህግ አንጻር እንዴት ይታያል? የህግ ባለሙያዎች የአዋጁ መራዘም ከህገ መንግስት ውጪ ነው ሲሉ ይሞግታሉ፡፡ ፖለቲከኞች በበኩላቸው፤ህዝቡ ህገ መንግስታዊ መብቱን ተነፍጎ ወታደራዊ አገዛዝ በሚመስል ሁኔታ ውስጥ ወድቋል ይላሉ፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ ፖለቲከኞችንና የህግ ባለሙያዎችን…
Rate this item
(6 votes)
የሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ተመራቂ ተማሪዎች ትናንት የአዲስ አድማስ ጋዜጣዝግጅት ክፍልን የጎበኙ ሲሆን የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ ገጣሚ ነቢይ መኮንን ስለ ጋዜጣው አመሰራረት፣ አሰራርናየወደፊት ራዕይ ሰፋ ያለ ገለፃ አድርጎላቸዋል፡፡ “ጋዜጠኝነት አበባና የእርግብ ላባ አይደለም፤ ብዙ እሾህ ያለበት፣ እግራችሁ ላይ ሲተከል እየደማችሁ…
Rate this item
(1 Vote)
ሂዩማን ራይትስ ዎች፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናልና የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤትን ጨምሮ በርካታ አለማቀፍ ተቋማት በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ መንግስትን በሰብአዊ መብት ጥሰት የሚወነጅሉ ጠንካራ ሪፖርቶችን ያወጣሉ፡፡ መንግስት በበኩሉ “ሪፖርቶቹ ርዕዮተ አለማዊ ዘመቻ ማካሄጃ ናቸው” በማለት ያጣጥላቸዋል፡፡ የአገሪቱ ፖለቲከኞችና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ግን…
Rate this item
(1 Vote)
“በፓርቲያችንእንቅስቃሴ ላይ እንቅፋት ይፈጥርብናል”አቶ አበበ አካሉ(የ”ሰማያዊ” የውጭ ግንኙነት ኃላፊ)የፓርቲ ስብሰባ ላይ ሆነን ነው የመረጃ ቋቶቻችንን ከፍተን፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለ4 ወራት መራዘሙን ያየነው፡፡ በጣም ነበር ያዘነው፡፡ መንግስት በሀገሪቱ ምንም አይነት ችግር የለም እያለ በሚዲያዎች እየነገረን፣ አዋጁን በድጋሚ ለ4 ወር ማራዘሙ…