ነፃ አስተያየት

Rate this item
(10 votes)
ከአሜሪካና ከአውሮፓ ግድም፣ ለአገራችን ችግር የሚበጅ አንዳች መፍትሄ ወይም ድጋፍ ለማግኘት መመኘት፣ በጭራሽ ነውር አይደለም። በእውቀትም ሆነ በሃብት ቀድመው የደረጁ፣ በፖለቲካም ሆነ በኢኮኖሚ ስርዓታቸው የተሻሉ... በአጠቃላይ፣ በስልጣኔ ደህና የተራመዱ አገራት ናቸው - እነ አሜሪካ እነ እንግሊዝ። ከአርአያነታቸው በተጨማሪ፣ በተግባር የአገራችንን…
Rate this item
(1 Vote)
ዓሳ ማጥመድ የፈለገ ሰው መቸም ምንም ቢሆን ዛፍ ላይ ይወጣል ተብሎ አይገመትም፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዲሞክራሲ ስርአት በመገንባት፣ ሞጋችና መብቱን ጠያቂ ህዝብ መፍጠር ችያለሁ ብሎ ከፍ ባለ የኩራት ስሜት፣ የጀብዱ ስራውን ጠዋት ማታ የሚዘረዝር ገዢ ፓርቲና መንግስት፣ ህዝብ…
Rate this item
(3 votes)
ቃለ ምልልስ· በአብዮታዊ ዲሞክራሲ፣የህዝብ መብትና ነፃነት ይከበራል ማለት ዘበት ነው· ከ50 አመት በፊት በተነሳው ተቃውሞ፣ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ ይጠቀም ነበር· በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ ዋነኛ ተዋናይ መሆን የነበረባቸው ምሁራኑ ናቸው· ህዝብ ብሶቱን ሲናገር አይዋሽም፤ህዝብ ያለው ሁሌም እውነት ነው ዶ/ር ንጋት አስፋው ይባላሉ፡፡…
Saturday, 01 October 2016 00:00

ኹለቱ ታራሚዎች

Written by
Rate this item
(5 votes)
በአንድ አገር የተዘረጋን ሥርዓት በምናይበት ጊዜ፣ በውስጡ የተሸከማቸውን ግድፈቶች ለመሻገር የሥርዓቱ ስያሜ በራሱ መፍትሔዎችን ሊጠቁም ይችላል፡፡ ለአብነት ያኽል፣ ‹‹ፍጹማዊ የዘውድ አገዛዝ›› ስንል፣ በአንፃሩ እንደ መፍትሔ፣ ‹‹ሕገ መንግሥታዊ የዘውድ አገዛዝ›› የሚለው ስያሜ በአእምሯችን ውስጥ ይከሠታል፡፡ ‹‹ዓምባገነናዊ ሥርዓት›› በምንልበትም ጊዜ፣ በአንፃሩ የዴሞክራቲክ…
Rate this item
(5 votes)
በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል። ሃሳባቸው ጆሮ አግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡ የመፍትሄ ሃሳቦቹ አሁንም መቀጠል አለባቸው፡፡ መንግስት…
Rate this item
(6 votes)
ባለፈው ሣምንት ‹‹Why Nations Fail›› በተሰኘ መጽሐፍ የታተቱ ሐሳቦችን መነሻ በማድረግ ጨዋታ ይዤ ልመጣ ቃል ገብቼ ነበር፡፡ ይኸው ቃሌን አክብሬ መጥቻለሁ፡፡ ይህን ቃል የገባሁበት ያለፈው ሳምንት ጽሑፌ መነሻ ሰበቡም የአቶ ዮሐንስ ሰ. ጽሑፍ ነበር። አቶ ዮሐንስ በወዲያኛው ሣምንት ያቀረቡት (እኔ…