ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
በአመራር ውዝግብ ውስጥ የከረመው የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ ባለፈው ሳምንት ጠቅላላ ጉባኤውን በዝግ አካሂዶ አዳዲስ አመራሮችተመርጠዋል፡፡ ቀደም ሲል የፓርቲው ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አበባው መሃሪ፣በድጋሚ መሪ መሆን እንደማይፈልጉ በመግለጻቸው ከውድድር ውጭ ተደርገው፣ዶ/ር በዛብህደምሴ የመኢአድ ፕሬዚዳንት ሆነው በጉባኤው መመረጣቸው ተገልጿል፡፡ በሌላ…
Rate this item
(1 Vote)
በየትኛውም አገር ያለ ደራሲ ያገሩ ጉዳይ ያሳስበዋል ብዬ እገምታለሁ፡፡ ደራሲ ስለሆነ ሳይሆን ሰው ስለሆነ ነው፡፡ የአገሩ ጉዳይ እምሽክ ድቅቅ የሚያደርገው ደግሞ ደራሲ ወይም አርቲስት ስለሆነ አይደለም፡፡ ደራሲ ግን ከግብዝነት በመነጨ ይሁን በፃፈው ድርሰት ሰበብ፣ ሃሳቡ ሰው ጋር ስለሚደርስለት እንደሆነ አላውቅም፣…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት 25 ዓመታት ከምርጫ ጋር ተያይዞ፣ ከተቃውሞ ሰልፍና ውጤታቸው፣ ከፕሬስ ነፃነትና ከጋዜጠኞች ስደት እና እስራት፣ ከብሄር ጎሳዉ ጥቃት እና ከመሳሰሉት ዲሞክራሲያዊ፣ፍትሃዊና፣ ሰብአዊ ጊዳዮች ጋር በተያያዘ በርካታ አሉታዊ ሪፖርቶች በአለማቀፍ ተቋማት ቀርበዋል፡፡ መንግስት በበኩሉ የሚወጡትን ሪፖርቶች በሙሉ እንደማይቀበላቸው እየተከታተለይፋ ሲያደርግ ከርሟል፡፡…
Rate this item
(5 votes)
ፖለቲከኞች ምን ይላሉ?የግንቦት 20 በዓል 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር መንግስት አስታውቋል፡፡ ግማሽ ክፍለ ዘመንባስቆጠረው የኢህአዴግ መራሹ መንግስት የተመዘገቡት ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራእንዴት ይገለጻል? የተለያዩ የፓርቲ አመራሮችና ፖለቲከኞች አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁአንበሴ…
Rate this item
(8 votes)
የመጣሁት ከትግል እንጂ ከሽርሽር አይደለም ይላሉዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ምበሽብርተኝነት ተጠርጥረው ክስ ከተመሰረተባቸው በኋላ ላለፉት 22 ወራት በእስር ላይቆይተው ባለፈው ማክሰኞ ከሰዓት…
Rate this item
(13 votes)
የቡድን መሠረቱ ግለሰብ ነው። ቡድኖችና ማህበረሰቦች የሚኖሩት የግለሰቦችን ቀዳሚ ህልውና ተመርኩዘው እንደሆነ ይታወቃል። ከዚህም የተነሳ ይመስላል የሊብራሉ ዴሞክራሲ ትልቁን ትኩረት የሚሰጠው ለግለሰብ ሰብዓዊ መብቶች ከበሬታና አጠባበቅ እንደሆነ አብዝቶ ያቀነቅናል። ለቡድኖች መብት ጥበቃ ያን ያህል የሚነፍገው ትሩፋት ባይኖርም የግለሰቦች መብትና ነፃነት…