ነፃ አስተያየት

Rate this item
(11 votes)
• የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል• የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ እንደ ኡጋንዳ ቢሻሻል፣... በአመት 6 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ይቻል ነበር ይላል፣ የአለም ባንክ ያወጣው አዲስ ሪፖርት። እንደ ጋና…
Rate this item
(6 votes)
ዶ/ር ነጋሶ፤ በማስተርፕላኑ ዙሪያ የሰጡት ቃለምልልስአንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የማስታወቂያ ጉዳይና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ስለሚኖሩ ግንኙነቶች፣ኦሮሚያ እንዴት ከአዲስ አበባ ልዩ ተጠቃሚ ትሁን እንደተባለ፣ የአዲስ…
Rate this item
(7 votes)
“ቁጥሮችን መደርደር ይወዳል”፣ “በቁጥር ይጫወታል” ሲባል የነበረው ኢህአዴግ፤ ዘንድሮ በድርቅ እና በረሃብ አደጋ ሳቢያ፣ “የቁጥር ፎቢያ” የያዘው ይመስላል። ወደ ጭፍን ደጋፊዎቹም፤ ተዛምቷል እንጂ። ቁጥር ሲሰሙ፣ ይሸማቀቃሉ። ለነገሩማ፣ ጭፍን ተቃዋሚዎችም፣ ገና ስለ ኢኮኖሚ እድገት በመቶኛ ሲሰሙ... እሪ ይላሉ። ፎቢያ ይነሳባቸዋል። ‘ገዢው…
Rate this item
(13 votes)
የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላንን በተመለከተ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያለውን ዝርዝር አቋም በተመለከተ የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለገርባን አዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በፅ/ቤታቸው ተገኝቶ አነጋግሯቸዋል፡፡ መንግሥት ማስተርፕላኑ ከተሞችን በመሰረተ ልማት በማስተሳሰር እድገትን ለማምጣት ከፍተኛ…
Rate this item
(12 votes)
“ረሃብ” የሚለውን ቃል ስንሰማ ከብዙ ሁኔታዎች ጋር ልናያይዘው እንችላለን፡፡ የተለያዩ አገራት ሕዝቦችም ስለ ረሃብ አንድ ዓይነት አመለካከትና ትርጉም አይኖራቸውም፡፡ ከተሜዎችና ገጠሬዎችም እንዲሁ። ሕጻን ይርበዋል፤ ያለቅሳል፤ ሲያለቅስ ይሰጠዋል፡፡ ዝም ይላል፡፡ አዋቂም ባያለቅስም በተወሰነ ጊዜ ምግቡን ካላገኘ ይራባል፡፡ ነገር ግን ከድርቅ ጋር…
Rate this item
(4 votes)
• ‘ግድብ-መስኖ አትስሩ’ የሚል ዘመቻ፣ እና ተመፅዋች ረሃብተኛ1. ከሃያ የዓለማችን ድሃ አገራት አንዷ!በየዓመቱ 10 ሚ. ችግረኞች፣ እርዳታና ድጎማ ይቀበላሉ።ዘንድሮ ግን፣ የተረጂዎቹ ቁጥር ወደ 15 ሚሊዮን ጨምሯል።2. አስቸኳይና የሚያዛልቁ መፍትሄዎች!የለጋሾች እርዳታ እንዲዳረስ በጥንቃቄና በፍጥነት መስራት።ግድብና መስኖ፣ ‘የሞት ሽረት’ ጉዳይ እንደሆኑ መገንዘብ።…