ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
Dr. Helen Abadzi የኒሮሳይንስ እና የትምህርት ተመራማሪ ናቸው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ አገራት ውስጥ፣ በትምህርት ላይ፣ ዋና ተዋናይ የሆኑት ተቋማት፣ ማለትም፣…. የአለም ባንክ፣ ዩኤስኤአይዲ፣ ዩኔስኮ፣…. የተሳሳተ ቅኝታቸውን እንዲያስተካክሉ፣ ዶ/ር ሄለን በተቆጣጣሪነት፣ በአማካሪነትና በጥናት መሪነት መክረዋል። ካላስተካከሉ፣ በተለይ የድሃ አገራት ተስፋ ይጨልማል፡፡…
Rate this item
(0 votes)

 “ኢትዮጵያዊነትን መምረጥ ከሃዲነት” የሚለውን ቃል (ሀረግ) የሰማሁት የጀነራል ሳእረ አስከሬን ሽኝት በሚሌኒየም አዳራሽ በተደረገበት ወቅት ነበር:: ይህ ቃል ሲተነተን ብዙ ነገሮችን ያመለክታል፤ ሀገራችን ለገባችበት ፈተና መሰረታዊ መንስዔውን ይጠቁማል፡፡ ከ1983 እስከ 2010 ዓ.ም. በነበሩት 27 ዓመታት፣ በሀገርና በህዝብ ላይ የተሰራውን ሴራ…
Tuesday, 02 July 2019 11:56

የሰሞኑ ዱብ ዕዳ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
“--ጀነራሉ የተወሰኑትን አግተው በሌሎች ላይ በህይወታቸው ፈርደው፣ ያሰቡት ተሳክቶ፣ የክልሉን መስተዳደር መያዝ ቢችሉ ኖሮ፣ ክልሉን ምን ያደርጉት ነበር? ብሎ መጠየቅ አስፈላጊ ነው፡፡ መልሱ ግን “ምንም” ከሚለው ውጪ ሊሆን አይችልም፡፡--” ሕወሓት ኢሕአዴግ ግንቦት 1983 ዓ.ም አዲስ አበባ ገባ፡፡ ሰኔ ሃያ የሽግግር…
Rate this item
(0 votes)
“--መንግሥት የሚያምርበት እንደ እግዚአብሔር ሲሆን ነው፡፡ በአንድ ፊቱ እየሳቀ፣ በሌላው ይቀጣል፡፡ ባንድ ገፁ በርህራሄ እያለቀሰ፣ በሌላውኮስተር ይላል፡፡ ባንድ እጁ አበባ ይዞ፣ በሌላው ጅራፍ ይይዛል፡፡ ለመልካም ሥራ ሽልማት፣ ለጥፋት ደግሞ ቅጣት ያስፈልጋል፡፡”-- ሀገሬ ልጆቿን ለጅብ አስጥታ፣ በሮችዋን በርግዳ፣ የተኛች፤ አባወራ የሌላት…
Rate this item
(1 Vote)
- 4,000 GHW ኤሌክትሪክ ለጎረቤት አገራት በመሸጥ፣ 220 ሚ. ዶላር ገቢ ተገኝቷል:: ወደፊትም በዚሁ ሂሳብ እንዲቀጥል የስምምነት ውል ተፈርሟል፡፡ ጥሩ ነው፡፡ - ለመግዛትስ? በየዓመቱ 4,000 GHW ከውጭ ኩባንያ በ300 ሚ. ዶላር ወጪ ለመግዛት የተዘጋጀ የስምምነት ውል ላይ፣ ካቢኔው ዛሬ ይወስናል?…
Page 9 of 104